Connect with us

የኦሮሚያ ክልል ለተለያዩ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሹመት ሰጠ

የኦሮሚያ ክልል ለተለያዩ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሹመት ሰጠ
Photo: Facebook

ዜና

የኦሮሚያ ክልል ለተለያዩ ከፍተኛ ባለስልጣናት ሹመት ሰጠ

የኦሮሚያ ክልል ለስድስት አመራሮች ሹመት መስጠቱን የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

በዚህም መሰረት፦

1. አቶ አዲሱ አረጋ፦ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ

2. ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ፦ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ዘርፍ
አስተባባሪ

3. አቶ ካሳሁን ጎፌ፦ የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ኃላፊ

4. አቶ ፍቃዱ ተሰማ፦ የድርጅት ጽህፈት ቤት ኃላፊ

5. አቶ ሳዳት ነሻ፦ በድርጅት ጽህፈት ቤት የከተማ ፖለቲካ ዘርፍ አደረጃጀት ኃላፊ

6. አቶ አበራ ወርቁ፦ በድርጅት ጽህፈት ቤት የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ አደረጃጀት ኃላፊ በመሆን ተሾመዋል።(ምንጭ:-ፋና)

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top