Connect with us

የትዊተር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

የትዊተር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
Photo: Facebook

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

የትዊተር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

የትዊተር መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጃክ ዶርሴይ ኢትዮጵያን ጨምሮ አራት የአፍሪካ ሀገራትን በዚህ የህዳር ወር እንደሚጎበኙ ተናግረዋል።

ጉብኝታቸውንም በናይጄሪያ የጀመሩ ሲሆን፥ በቀጣይ ወደ ኢትዮጵያ፣ ጋና እና ደቡብ አፍሪካ በማምራት ከሥራ ፈጣሪዎች ጋር እንደሚወያዩም በትዊተር ገጻቸው ይፋ አድርገዋል።

ከኢትዮጵያውያኑ የቴክኖሎጂ የሥራ ፈጣሪ ወጣቶች፣ ቤተልሄም ደሴ፣ ኖኤል ዳንኤል እና ጌትነት አሰፋ ጋር ሰፊ ቆይታ እንደሚኖራቸው ነው ጃክ ዶርሴይ የገለጹት።

 

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ሳይንስና ቴክኖሎጂ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top