Connect with us

ሀገር አቀፍ የስራ ዕድል ከፍተኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ መካሄድ ላይ ነው

ሀገር አቀፍ የስራ ዕድል ከፍተኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ መካሄድ ላይ ነው
Photo: Facebook

ኢኮኖሚ

ሀገር አቀፍ የስራ ዕድል ከፍተኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ መካሄድ ላይ ነው

ወጣቱ ትውልድ ራሱን ከግጭት አውድ በመቆጠብ ፍሬያማ የስራ ዕድል ፈጠራ ስምሪት ላይ ሊያተኩር ይገባል-አቶ ደመቀ

ወጣቱ ትውልድ ራሱን ከግጭት አውድ በመቆጠብ ፍሬያማ የስራ ዕድል ፈጠራ ስምሪት ላይ ሊያተኩር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።

ሀገር አቀፍ የስራ ዕድል ከፍተኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ ሆቴል መካሄድ ጀምሯል።

ጉባኤው “አመርቂና ዘላቂ የስራ እድል ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው።

ጉባኤውን በይፋ ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ፥ ወጣቱ ትውልድ ከግጭት አውድ ራሱን በመቆጠብ ፍሬያማ የስራ ዕድል ፈጠራ ስምሪት ላይ ሊያተኩር እንደሚገባ አሳስበዋል።

መንግሥትም ለሁሉም ዘላቂ የስራ ዕድል እንዲፈጠር አስቻኳይ ሁኔታዎችን ደረጃ በደረጃ እንደሚያመቻች ማረጋገጣቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

FBC

Click to comment

More in ኢኮኖሚ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top