Connect with us

All posts tagged "የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)"

  • የአብን መግለጫ የአብን መግለጫ

    ነፃ ሃሳብ

    የአብን መግለጫ

    By July 13, 2021

    የአብን መግለጫ ለመላው የአማራ ህዝብ የቀረበ ህዝባዊ የትግል ጥሪ! አማራ ህዝብ ከባድ ዋጋ ከፍሎ ያስወገደው የትህነግ...

  • የአብን ዕጩ ግድያ የአብን ዕጩ ግድያ

    ነፃ ሃሳብ

    የአብን ዕጩ ግድያ

    By April 9, 2021

    የአብን ዕጩ ግድያ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ወንበራ ወረዳ ለክልል ምክር ቤት እጩ የነበረው አባላችን በሪሁን አስፈራው ላይ በመተከል ዞን በለስ ልዩ ቦታው ካርባር ግድያ የተፈፀመበት መሆኑን እያሳወቅን ፓርቲያችን በአባላችን ግድያ የተሰማውን መሪር ሐዘን ይገልጻል። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በቀጣይ ግንቦት 2013 ዓ.ም በሚደረገው አገራዊ ምርጫ ተሳታፊ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በሁሉም የአገራችን ክፍሎች በርካታ እጩ ተወዳዳሪዎችን ያስመዘገበ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች በመንግስት ካድሬዎች በአባላቶቻችን ላይ ተደጋጋሚ ዛቻ፣ እስር እና ድብደባ እየፈተፀመ ይገኛል። በተለይ በኦሮሚያ ክልል እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በስፋት እንዲሁም አልፎ አልፎ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የአባላት ማጉላላት፣ እስር እና ድብደባ እየደረሰ ይገኛል ። በተደጋጋሚ ጊዜ ሰላማዊ ዜጎችን ከመጨፍጨፍ እስከ ጅምላ ማፈናቀል የዘለቀው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቀደም ብሎ የክልሉ ካድሬዎች የተወዳዳሪዎች ምዝገባ እንዳይሳካ ለማድረግ ብዙ ጥረት ያደረጉ ቢሆንም በምርጫ ቦርድ ትብብር ምዝገባው ሊከናወን ችሏል። ከዚያ በኋላም የምርጫ ተወዳዳሪ እጩዎቻችን ቅስቀሳ ላይ በነበሩበት ወቅት ያለመከሰስ መብታቸውን በጣሰ መልኩ አስሮ በማጉላላት እና በማስፈራራት እጩዎቻችን ላይ አላስፈላጊ ጫና ለማሳረፍ ሞክሯል።  ይህ ሁሉ አልበቃ ያለው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መንግስት የፀጥታ ሰወች ለክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪያችን የነበረውን አቶ በሪሁን አስፈራው ከቻግኒ ወደ በለስ ጉዞ ላይ እያለ ልዩ ቦታው ካርባር ላይ ግድያ ፈፅሞበታል። አብን ግድያው ፖለቲካዊ መሰረት ያለውና ንቅናቄው በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ለመገደብ ሆነ ተብሎ የተደረገ እንደሆነ ያምናል። ለዚህም የወንድማችንን ግድያ ጨምሮ በአሶሳ እና አካባቢው በተደጋጋሚ ጊዜ በእጩዎቻችንና አመራሮቻችን ላይ ሲፈፀሙ የነበሩ ምክንያት አልባ እስሮችና ወከባዎች ከበቂ በላይ አስረጂዎች ናቸው። በመላው ኢትዮጵያ በተለይም የግጭት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ምርጫ ሲቃረብ መሰል ግድያዎች፣ ጭፍጨፋዎች፣ ማፈናቀሎችና ወከባወች እንደሚኖሩ ደጋግመን ለመንግስት ያሳሰብን ቢሆንም ከስሕተቱ መማር ያልፈለገው መንግስት ዛሬም ድረስ ዜጎች በጅምላ እና በተናጥል ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉ እና ኃብት ንብረታቸው ሲወድም በዝምታ እየተመለከተ ይገኛል። ፓርቲያችን አብን ይህ ጉዳይ ቀስ በቀስ አገር የሚያፈርስ አደገኛ ጉዳይ መሆኑን ይገነዘባል። ሰላማዊ እና ፍትኃዊ ምርጫ ይደረጋል የሚለውን የዜጎች ተስፋም ከወዲሁ ያጨለመ ነው የሚል ግምገማ ላይ ደርሰናል። አስቸኳይ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድም አበክሮ የሚታገልበት ይሆናል። ስለሆነም አብን መንግስት በምርጫ እጩ አባላችን ላይ የተፈፀመውን ግድያ በአስቸኳይ እንዲመረምር እና ገዳዮችን ለፍርድ እንዲያቀርብ በአንክሮ እየጠየቀ፤ መሰል ነገሮች አፋጣኝ ምላሽ ተሰጥቶባቸው ለምርጫ እጩዎቻችን ተገቢው የጸጥታ ከለላ በመንግስት በኩል እንዲሰጥ እናስገነዝባለን። ይህ ሳይሆን ቀርቶ በእንዝላልነት ተጨማሪ ሕይወት ቢጠፋ እና አገራችን ወዳልተፈለገ ምዕራፍ ብትገባ ተጠያቂነቱ ሙሉ ለሙሉ መንግስት የሚወስድ መሆኑን ከወዲሁ አብክረን ማሳሰብ እንወዳለን። ለሰማዕቱ ወንድማችንና ጓዳችን አቶ በሪሁን አስፈራው ቤተሰቦችና ለመላው የንቅናቄያችን አባላትና ደጋፊወች መጽናናትን እንመኛለን። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን)

  • ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት በገለልተኛ ኮሚሽን እንዲጣራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት በገለልተኛ ኮሚሽን እንዲጣራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

    ዜና

    ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት  በገለልተኛ ኮሚሽን እንዲጣራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

    By April 5, 2021

    ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት  በገለልተኛ ኮሚሽን እንዲጣራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ ባልደራስ...

  • ከዶክተር አብይ ጎን በመቆም ከኦሮሞ ብልጽግና የሚሻለውን አብን ዶክተር አብይን ለመደገፍ በተጠራ ሰልፍ ማውገዝ፡፡ ከዶክተር አብይ ጎን በመቆም ከኦሮሞ ብልጽግና የሚሻለውን አብን ዶክተር አብይን ለመደገፍ በተጠራ ሰልፍ ማውገዝ፡፡

    ነፃ ሃሳብ

    ከዶክተር አብይ ጎን በመቆም ከኦሮሞ ብልጽግና የሚሻለውን አብን ዶክተር አብይን ለመደገፍ በተጠራ ሰልፍ ማውገዝ፡፡

    By February 3, 2021

    ከዶክተር አብይ ጎን በመቆም ከኦሮሞ ብልጽግና የሚሻለውን አብን ዶክተር አብይን ለመደገፍ በተጠራ ሰልፍ ማውገዝ፡፡ ሳይወዳደር መሸነፍ...

  • አብንን ከኦነግ ሸኔ ጋር ደምሮ ማቅረብ የበሽተኝነት ምልክት ነው !! ( ኃይሌ ተስፋዬ ) አብንን ከኦነግ ሸኔ ጋር ደምሮ ማቅረብ የበሽተኝነት ምልክት ነው !! ( ኃይሌ ተስፋዬ )

    ነፃ ሃሳብ

    አብንን ከኦነግ ሸኔ ጋር ደምሮ ማቅረብ የበሽተኝነት ምልክት ነው !!

    By February 3, 2021

    አብንን ከኦነግ ሸኔ ጋር ደምሮ ማቅረብ የበሽተኝነት ምልክት ነው !! ( ኃይሌ ተስፋዬ ) አንዳንዴ ስልጣን...

  • ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ! ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ!

    ዜና

    ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ!

    By February 3, 2021

    ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ! ድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በአገራችን ውስጥ እስካሁን የተካደው ኢትዮጵያዊ ዜግነት ተገቢውን...

  • የአብን_ጥሪ የአብን_ጥሪ

    ዜና

    የአብን_መግለጫ!

    By November 2, 2020

    የአብን_መግለጫ! በአማራ ሕዝብ ላይ በየቦታው እየተፈፀመ ላለው የዘር ማጥፉት ወንጀል ሙሉ ኃላፊነቱን መንግስት ይወስዳል፤ የአማራ ብሔራዊ...

  • አብን ከአማራ ክልል ባልተገባ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል በተካለሉ አካባቢዎች ምርጫ እንዳይካሄድ የእግድ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው አብን ከአማራ ክልል ባልተገባ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል በተካለሉ አካባቢዎች ምርጫ እንዳይካሄድ የእግድ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው

    ፓለቲካ

    አብን ከአማራ ክልል ባልተገባ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል በተካለሉ አካባቢዎች …

    By June 23, 2020

    አብን ከአማራ ክልል ባልተገባ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል በተካለሉ አካባቢዎች ምርጫ እንዳይካሄድ የእግድ ጥያቄ ሊያቀርብ ነው...

More Posts
To Top