Connect with us

All posts tagged "ኢትዮጵያ"

  • የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

    ዜና

    የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ

    By December 21, 2020

    የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ መግለጫ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከታህሳስ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት...

  • "በራያ አዲስ ዓመት በዚህ ወር የገባ ይመስላል" "በራያ አዲስ ዓመት በዚህ ወር የገባ ይመስላል"

    ነፃ ሃሳብ

    “በራያ አዲስ ዓመት በዚህ ወር የገባ ይመስላል”

    By December 21, 2020

    “በራያ አዲስ ዓመት በዚህ ወር የገባ ይመስላል” በእናት ሀገር ባዳ፣ በባድማ እንግዳ፣ አትንኩኝ ባሉ ፍዳ ተጭኖባቸው ...

  • ‹‹ባሕረ ጥምቀቱን ታቦቱን አንግሳ ኑ ትላለች ጎንደር በእጅጉ ደግሳ›› ‹‹ባሕረ ጥምቀቱን ታቦቱን አንግሳ ኑ ትላለች ጎንደር በእጅጉ ደግሳ››

    ጥበብና ባህል

    ‹‹ባሕረ ጥምቀቱን ታቦቱን አንግሳ ኑ ትላለች  ጎንደር በእጅጉ ደግሳ››

    By December 17, 2020

    ‹‹ባሕረ ጥምቀቱን ታቦቱን አንግሳ ኑ ትላለች  ጎንደር በእጅጉ ደግሳ›› የእምነት፣ የሃይማኖት፣ ኩሩ፣  ጀግና ሕዝብ  እና የጥበብ...

  • #የአብን_መግለጫ #የአብን_መግለጫ

    ነፃ ሃሳብ

    #የአብን_መግለጫ

    By December 15, 2020

    #የአብን_መግለጫ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በቤንሻንጉል ጉሙዝ በአማራና በአገው ሕዝባችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት በአስቸኳይ ይቆም...

  • #ሕገመንግስቱ ግለሰቦችንና ዜጎችን አግላይና አዋካቢ ስለሆነ ይፈተሽ (ሙሼ ሰሙ) #ሕገመንግስቱ ግለሰቦችንና ዜጎችን አግላይና አዋካቢ ስለሆነ ይፈተሽ (ሙሼ ሰሙ)

    ነፃ ሃሳብ

    #ሕገመንግስቱ ግለሰቦችንና ዜጎችን አግላይና አዋካቢ ስለሆነ ይፈተሽ (ሙሼ ሰሙ)

    By December 11, 2020

    #ሕገመንግስቱ ግለሰቦችንና ዜጎችን አግላይና አዋካቢ ስለሆነ ይፈተሽ (ሙሼ ሰሙ) እንደ መነሻ ተቃርኖ 1 ሉዐላዊ ማን ነው...

  • ‹አማርኛን በዓለም አቀፍ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‹አማርኛን በዓለም አቀፍ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

    ነፃ ሃሳብ

    ‹አማርኛን በዓለም አቀፍ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

    By December 10, 2020

    ‹አማርኛን በዓለም አቀፍ  በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‹‹ ሀሳብን በነጻነት መግለፅ ድንጋይ ከመወርወር ያድናል››  አርቲስት አስቴር በዳኔ ኢትዮጵያዊነትን ደጋግማ ትጠራለች፣ ስለ ኢትዮጵያ ትናገራለች፣ ያመነችበትን እውነት በድፈረት ትናገራለች፣ ከኢትዮጵያዊነት ልክ የሚወርድን በድፍረት ትገስጻለች – አርቲስት አስቴር በዳኔ፡፡ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በአዲስ አበባ ስቱዲዬ የቀጥታ የዜና ስርጭት በማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ላይ የተገኘችው አርቲስቷ ሀሳቧን አጋርታለች፡፡ ‹‹ ሀሳብን በነጻነት መግለፅ ድንጋይ ከመወርወር ያድናል፡፡ ሰው እሰማለሁ፣ አዳምጣለሁ ሀገሬ ላይ ድምፅ አለኝ፣ ሀሳቤን ያለመሸማቀቅ እገልፀላሁ የሚል ትልውድ ስንፈጥር ስለማይታፈን ወደ ድንጋይ ውርዎራ አይሄድም›› ነው ያለችው፡፡ ወደ ድንጋይ ውርወራና ወደ አመፅ የሚሄደው ተደማጭ አይደለሁም ሲል መሆኑንም ተናግራለች፡፡ የአማራ ብዘኃን መገኛኛ ድርጅትን ስትመለከት ነጻነቱ እንደሚያስገርማት የተናረችው አስቴር በዳኔ የአንድን ብሔር ስም ይዛችሁ ኢትዮጵያዊነትን ለማጉላት የምታደርጉትን ሥራ እመለከታለሁም ብላለች፡፡  መገናኛ ብዙኃኑ ኪነጥበብን በመጠቀምና እሴት በመጨመር ትልቅ ሥራ መሥራት እንደሚችልም ተናግራለች፡፡ ከአጥር በመውጣት ኢትዮጵያ በዓለም ደረጃ እንድትታይ የማድረግ ውለታ መዋል እንደሚገባውም አርቲስቷ ገልጻለች፡፡ ብዙ ሕዝብ የሚናገረውን ቋንቋ ማወቅ ኑሮ ያቀላል ያለችው አርቲስቷ የኢትዮጵያን ባንዲራ የጠንቋይ ነው  የሚሉትም  የሚፅፉት በሚጠሉት ቋንቋ ነው፤ ስምና ኢትዮጵያዊነትን የሚያጠፉት ሁሉ በሚጠሉት ቋንቋ መጻሕፍ እየጻፉ ነው የሚሸጡት ፤   የሚከበረውን ማክበር፣ ሊገሰፅ የሚገባውን ነገር በመገሰፅ ለመንግሥት ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ለመስራት ጥረት ባደረጋችሁ ቁጥር ሁሉም የእኛ ናቸው ይላችኋል ነው ያለችው፡፡ ሁለገቡ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‹‹ መነሻችሁ መድረሻችሁ እንዳይሆን አደራ እላለሁ›› ብለዋል፡፡ የአማራ  ብዙኃን መገናኛ ድርጅት መነሻው ክልሉ ሊሆን ይችላል መዳረሻው ግን ዓለም መሆን አለበት ነው ያሉት፡፡ ዓለም በትኩረት የሚያያቸው  እግር ኳስ ውድድሮች  መነሻቸው መንደር መሆኑን ያመላቱት ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ዛሬ ላይ ግን ዓለም ያውቃቸዋል ነው ያሉት፡፡ ከመንደር የተነሳ ቡድን ለዓለም ሲተርፍ ከክልል የተነሳ ሚዲያ ለዓለም የማይተርፍበት ምክንያት የለምም ብለዋል፡፡ ከሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ጋር ትብብር ከዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጋር ደግሞ ፉክክር ያስፈልጋችኋል ያሉት ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ማደግ የሚቻለው በትብብርና በፉክክር መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ ሚዲያው ዓለም በሙሉ የሚነጋገርበት ሚዲያ መሆን እንደሚገባውም ተናግረዋል፡፡ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ከዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጋር በመፎካከር የተሻለ ተደማጭና ተመራጭ መሆን አለበትም ብለዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፎካከሪ ሲሆን ቋንቋውንና ባሕሉን መሸጥ እንደሚቻልም አመላክተዋል፡፡ ‹‹በቋንቋና በባሕል መኩራት ጥሩ ነው ፤ በአጥራችን ውስጥ ብቻ ካስቀመጥነው ግን መኩሪያ አይሆንም፤ …..አማርኛን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ ይገባል፡፡ ›› ባሕላችንና ቋንቋችን ሌላው ሲለብሰው፣ ሲናገረውና በቤቱ ውስጥ ሲያደርገው ነው መኩራትም ብለዋል፡፡ ለራስ ብቻ መናገርና በራሱ አካባቢ ብቻ አጥሮ ማስቀመጥ ማሳደግ ሳይሆን መግደል መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ በዓለም ላይ ተመራጭና ተወዳደሪ መሆን የሚቻለው በሚዲያ መሆኑንም አስገንዝበዋል፡፡ የሰው ልጅ በሕሊናው የደረሰበትን ነው በአካል የሚደርስበት ሲሉም መስፋትና ማደግ እንደሚገባ ነው የተናገሩት፡፡ ሥራዎቻችን ለነገም ጭምር መሆን መቻል አለባቸው ነው ያሉት፡፡ ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርጋት መተባበር መሆኑንም ተናግረዋል፡፡(አብመድ)  

  • ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ ይናገራሉ:- ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ ይናገራሉ:-

    ነፃ ሃሳብ

    ‹‹በትምክህት የደነደነ ልብ ሳይሆን በስልጠና የፈረጠመ ጡንቻ ሁሌም ያሸንፋል›› ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ

    By December 5, 2020

    ብርጋዴር ጀኔራል ካሳዬ ጨመዳ ይናገራሉ:- ‹‹በትምክህት የደነደነ ልብ ሳይሆን በስልጠና የፈረጠመ ጡንቻ ሁሌም ያሸንፋል››  በትምክህት የደነደነ...

  • ባህልና ታሪክ

    <<ኢትዮጵያ ለምን?>>

    By December 4, 2020

    <<ኢትዮጵያ ለምን?>> -የሚስጥር ማህበራት ኢትዮጵያን ለምን አጥብቀው ይፈልጓታል? -የ“መጽሃፈ ራሴላስ” ምስጢሮች! -አብርሆት/ኢንላይትመንት ምንድን ነው? — “አብርሆት”...

  • የማይካድራ ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ ተቋማት መጣራት አለበት የማይካድራ ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ ተቋማት መጣራት አለበት

    ነፃ ሃሳብ

    የማይካድራ ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ ተቋማት መጣራት አለበት  

    By December 2, 2020

    የማይካድራ ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ ተቋማት መጣራት አለበት   ( በሄኖክ ስዩም) የማይካድራ ጅምላ ጭፍጨፋ ሌላ ስም የለውም...

  • ድህረ- ትህነግ፥ ኢትዮጵያችን ከባንዳዊ ቡድኖች ፅዱ መሆን ይኖርባታል !! ድህረ- ትህነግ፥ ኢትዮጵያችን ከባንዳዊ ቡድኖች ፅዱ መሆን ይኖርባታል !!

    ነፃ ሃሳብ

    ድህረ- ትህነግ፥ ኢትዮጵያችን ከባንዳዊ ቡድኖች ፅዱ መሆን ይኖርባታል !!

    By December 2, 2020

    ድህረ- ትህነግ፥ ኢትዮጵያችን ከባንዳዊ ቡድኖች ፅዱ መሆን ይኖርባታል !! ( ኃይሌ ተስፋዬ ) ………… ኢትዮጵያ ታላቅ...

More Posts
To Top