በህገ መንግስቱ መርሆች ላይ ተመሰረተ ውጤታማ ሰራዊት እየተገነባ ነው
32ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ስኬታማ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
የመከላከያ ሰራዊት ቀንን አስመልክቶ ህዝባዊ ውይይት በአዳማ ተካሄደ https://www.youtube.com/watch?v=npoE4jGano4/embed]
”የፀረ ሽብር ህጉን ለማሻሻል ውይይት እየተደረገበት ነው” አቶ ዝናቡ ቱሉ
የገቢዎም ሚኒስቴር ህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተገኘ ከ89 ሚሊዮን በላይ ብር መያዙን አስታወቀ፡፡ ባለፉት ስድስት ወራት 89 ሚሊዮን 538 ሺህ 962 ብር የሚሆን የተለያዩ ሀገራት ገንዘብ...
በአማራ ክልል የሚገኙ ከ80 ሺ በላይ ተፈናቃዮችን በ50 ቀናት ውስጥ መልሶ ለማቋቋም እየሰራ መሆኑን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡ ተፈናቃዮቹን በዘላቂነት ለማቋቋም እንዲቻልም ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍል በገንዘብም ሆነ...
ጎንደር ሲካሄድ የቆየው የንባብ ሣምንት ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሺህ የሚቆጠሩ መጻሕፍትን ለማዕከላዊ፣ ሰሜንና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ለግሷል፡፡ *** ለቀናት በጎንደር ከተማ ሲካሄድ የሰነበተውና የካቲት 2...
ህፃናት በዘመዊ ስልኮች ላይ ረዘም ያለ ጊዜ እንዲያሳልፉ መፍቀድ በእድገታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር አንድ ጥናት አመላከተ። በካናዳና አሜሪካ ባለሙያዎች የተካሄደው ጥናት እንደሚያሳየው ህፃናት በዘመናዊ ስልኮች፣...
ራስ አሉላ ኢትዩጵያዊ ስለሆኑ የኛ ናቸው። እኛ ከሰፈር እና ከዘር በላይ የተሰራነው በራስ አሉላ ነው
ራፋኤል ሳሙኤል የተባለው የ27 አመቱ ህንዳዊ ወጣት ወላጆቹን በግልፅ እንድትወልዱኝ ሳልፈቅድላችሁ ስለወለዳችሁኝ ለምኖርበት ልትከፍሉኝ ይገባል ብሎ ሊከሳቸው መዘጋጀቱን ገለፀ
By continuing to use the site, you agree to the use of cookies. more information
The cookie settings on this website are set to "allow cookies" to give you the best browsing experience possible. If you continue to use this website without changing your cookie settings or you click "Accept" below then you are consenting to this.