Friday, May 26, 2017
ሰባት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያቀረቡት የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅነት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ሰባት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዩኒቨርሲቲነትና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጅነት የደረጃ ስያሜ ጥያቄ አቅርበው ለሁሉም እንዳልተሰጣቸው የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው...
የአሜሪካ መንግሥት ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት በደቡብ/ብ/ብ/ሕ ክልል የጤና ማዕከል ከፈተ

ጋዜጣዊ መግለጫ | የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ አበባ የአሜሪካ መንግሥት ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት በደቡብ/ብ/ብ/ሕ ክልል የጤና ማዕከል ከፈተ አዲስ የተገነባው ማዕከል ከ25,000 በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የአሜሪካ...
በሳዑዲ አረቢያ እና በኢትዮጵያ መካከል የሠራተኛ ስምሪት ስምምነት ተፈረመ

ለረዥም ጊዜያት ድርድር ሲካሄድበት የቆየው የሠራተኛ ስምሪት ስምምነት በኢትዮጵያ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና በሳዑዲ አረቢያው አቻው መካከል ትላንት በጄዳ ከተማ መፈረሙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
አዋሬ አደባባይ አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ ሰባት የንግድ እና መኖሪያ ቤቶች ተቃጠሉ

በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ አዋሬ አደባባይ አካባቢ ግንቦት 16 ሌሊት 9 ስአት ከ30 ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ሰባት የንግድ እና...
የጊዜው የሀገሪቱ ርእሰ -ብሄር መንግስቱ ከሀገር የወጡበት ቀን ግንቦት 13

መንግስቱ ከሀገር የወጡበት ቀን ግንቦት 13 ፤ ከስሜነህ ጌታነህ ለ16 አመታት ሀገሪቱን የመራው የደርግ አገዛዝ ሊወድቅ በተቃረበበት ሰአት ሊቀመንበር መንግስቱ ላይ የተለየ ስሜት ይነበብ ነበር፡፡ በጦር...
ህያው የጥበብ ጉዞ-ወደ አባይ ጣና ምድር፤ ከመሀል ዘጌ ጊዮርጊስ እስከ ውራ ኪዳነ ምህረት፤

ህያው የጥበብ ጉዞ-ወደ አባይ ጣና ምድር፤ ከመሀል ዘጌ ጊዮርጊስ እስከ ውራ ኪዳነ ምህረት፤ (ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ህያው የጥበብ ጉዞ ወደ አባይ ጣና ምድር ላይ...
የግእዝ ቋንቋ የካናዳን ትኩረት መሳቡ የተገለጸ ሲሆን ‹‹ዘዊኬንድ››

 የግእዝ ቋንቋ የካናዳን ትኩረት መሳቡ የተገለጸ ሲሆን ‹‹ዘዊኬንድ››  እገዛ አድርጓልም ተብሏል- ከሁለት ሺሕ ዓመታት በፊት ጀምሮ በድንጋይ፣ በመካነ መቃብርና በሐውልት ላይ በመጻፍ የሥነ ጽሑፍ ታሪኩ...
የኢትዮ-ምኅዳር ጋዜጣ

የኢትዮ-ምኅዳር ጋዜጣ እና ዋና አዘጋጁ “በፓትሪያሪኩ መቀመጫ ቅዱስት ማሪያም ገዳም ምርመራ እንዲካሄድ ተጠየቀ” በሚል ርዕስ በተሰራው ዜና የስም ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞብኛል ስትል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
ተጫዋቹ ክብረአብ

እለተ ቅዳሜ ጥር 28/2007 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ሁለት ጨዋታዎች በሸገር አበበ ቢቂ ስቴዲየም ላይ ይከናወኑ ነበር። ከእነሱ መካከል አንደኛው ደግሞ ደደቢትን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ...
0FansLike
63,854FollowersFollow
13,846SubscribersSubscribe

Latest reviews

በእስር ላይ የሚገኘው የጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ ባለቤት ቤዛዊት ሀይለጎርጊስ እንደ እንግሊዝና አሜሪካ ያሉ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ ግፊት ያድርጉ ስትል መጠየቋ ተዘገበ፡፡ አለም አቀፉ ማህበረሰብና የኢትዮጵያ...

መንጠቅ ወይስ መምጠቅ? ሰሞነኛው የአድዋ ፕሮጀክቶች ባለቤት ማን ይሆን? =========================== ከስናፍቅሽ አዲስ፤ - ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የፈጠራ ሰዎች በመንግስት ሀሳባቸው እንዳይሰረቅ ሲጨነቁ ማየት እንግዳ አይደለም፡፡ መንግስት ስል ግን...

ረቲናል ማይግሬን ምንድ ነው ? መንስኤው እና መከላከያ መንገዶቹስ  ? - በፋና 98.1 የሬደዮ ጣቢያ በሚተላለፈው ላይፍ ኢዝ ጉድ በተሰኘው የሬድዮ ፕሮግራም የሬቲናል ማይግሬንን ምንነት...