Friday, May 26, 2017
በማይ ኪራሕ አዲሱ የቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ምረቃ እና የዋዜማው የአርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን የሙዚየም ቲያትር

በማይ ኪራሕ አዲሱ የቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ምረቃ እና የዋዜማው የአርቲስት ሚካኤል ሚሊዮን የሙዚየም ቲያትር፤ (ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም በአክሱም ከተማ እየተከበረ ያለውን ዝክረ ቅዱስ ያሬድ ኩነት ላይ ታድሞ ዝግጅቱን እየተረከልን ነው፡፡ ዓመታዊው ኩነት በጎንደር...
በዱባይ የአልሀበሻ ሬስቶራንት ባለቤት ወይዘሮ ሳራ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ወደ 400,000 ብር ለግሰዋል

ኑ እስኪ ለጋሽን እንመርቅ |"በዱባይ የአልሀበሻ ሬስቶራንት ባለቤት ወይዘሮ ሳራ ለስለእናት 100,000 ብር የለገሱ ሲሆን በአጠቃላይ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ወደ 400,000 ብር ሰጥተዋል" //ዋልተንጉስ አብነህ// ሰሞኑን ለረፍት ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ወይዘሮ ሳራ ሀብታሙ በአዲስ አበባ...
የአክሱም ጎዳናዎች የደመቁበት ዝክረ ቅዱስ ያሬድ ትዕይንት

የአክሱም ጎዳናዎች የደመቁበት ዝክረ ቅዱስ ያሬድ ትዕይንት፤ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም አክሱም ከተማ እየተከበረ ያለውን ዝክረ ቅዱስ ያሬድ ኩነት ታድሞ እየተረከልን ነው፡፡ ትናንትና ምሽቱን ሰንበት ተማሪዎች፣ ሊውንት እና ካህናት በአክሱም ጎዳናዎች ቅዱስ ያሬድን የሚዘክር ጉዞ...
አክሱም ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበትን ቀን በታላቅ ጉባኤ እያከበረችው ነው

አክሱም ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበትን ቀን በታላቅ ጉባኤ እያከበረችው ነው | ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ወደ አክሱም ተጉዟል፡፡ አክሱም ለሁለት ቀናት በሚቆይ ሀገር አቀፋዊ ይዘት ባለው ጉባኤ ደምቃለች፡፡ ቅዱስ ያሬድ የቀዳሚነታችን ተምሳሌት የጉባኤው መሪ ቃል ነው፡፡...
‹‹ቀንበር የመ‹ጫ›ን ልምምድ - [‹ጫ› ጠብቆም ላልቶም]

‹‹ቀንበር የመ‹ጫ›ን ልምምድ - (Melaku Alamrew@DireTube.com) ... ይህ ፎቶ አስገርሞኛል፡፡ ይህንን ጨዋታ የሚያለማምድ ትውልድ…. እንዲህ እንዲህ እያለ ነው እንግዲህ አንዱ በአንዱ ላይ ቀንበር መጫንን የሚለማመደው፡፡ አንዳንድ የልጅነት ጨዋታዎች/ልምምዶች በኋላ በምንኖረው ሕይወት ውስጥ ከበድ ያለ ተጽእኖ እንደሚኖራቸው...
ያ ቀን ከሚመጣ

ያ ቀን ከሚመጣ | በያሬድነጋሽ@DireTube ይድረስ ለምወድሽ ሁል ጊዜ ለምናፍቅሽና ሐምሌ 29 ለማገባሽ ውቧ ፍቅረኛዬ ለጤናሽ እንደምን አለሽልኝ፡፡ ነገር ሳላበዛ ያልደገስነው የሰርጋችን ጠቅላላ ወጪ ተጠቃሎ ስለደረሰኝ እንደሚከተለው አቅርቤልሻለው፡፡ በመላው ኢትዮጵያ ህዳር ሲታጠን የሱም ሰርግ አብሮ እንዲታወስ...
ሰው፣ በደሉና ይቅርታው... [አዳምነት Vs ሰይጣንነት]

ሰው፣ በደሉና ይቅርታው... (መላኩ አላምረው@DireTube) ... ሰው ማለት ስህተት የበዛበት አእምሮአዊ ፍጥረት/እንስሳ እንጅ ሌላ ምንድነው? ‹‹የሰው ልጅ ምን እንደ መልአክ መናገር/መስበክ ቢችል የሚኖረው ግን እንደ ሰው ነው›› እንዲል ካህሊል ጂብራን፡፡ መልካም ሰው ማለትም ከስህተቱ ይልቅ መልካምነቱ...
ነጮች የጥቁሮችን ጸጉር ሲያጌጡበት አንመለከትም ስትል ደቡብ አፍሪካዊቷ ተዋናይትና ድምጻዊ ማራ ሎኡ ተናገረች

ታዋቂዋ ደቡብ አፍሪካዊት ድምጻዊትና ተዋናይ ማራ ሎኡ አፍሪካዊያን ወይም ጥቁሮች በነጮች ጸጉርና መዋቢያዎች ስናጌጥ ብንታይም ነጮቹ ግን የጥቁሮችን ጸጉር ሲያጌጡበት አይታይም ስትል መናገሯ ተዘገበ፡፡ በአንድ የቴሌቪዥን ሾው ላይ የቀረበችው ማራ አነጋጋሪ በሆኑት የቆዳ ቀለምን የማንጣት...
አልቅስ አልቅስ ያሰኛል

♥♥አልቅስ አልቅስ ያሰኛል♠♠ ሰሎሞን አማረ ( ቁጭ ቁጭ) ሎንዶን በድሬ ቲዩብ። ኑሮን ለማሸነፍ ከሚኳትኑት ስደተኞች ጀምሮ የዓለም አቀፍ ቱጃሮች ታዋቂ የህክምና የፋይናንስ ይንግድ ባለሙያዎችና አማካሪዎች ስፖርተኞች ሀብትን ለማካበት የሚሯሯጡባት እንዲሁም የሀገራቸውን ህዝብ የሚዘርፉ ባለስልጣናትና ተባባሪዎቻቸው የሚምነሸነሹባት ሀገር ነች።...
ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ

ይህ በፎቶ የምታዩት ቦታ የሚገኘው በቤይሩት ሊባኖስ ሲሆን በግዙፌ የሊባኖስ ተራራ ላይ የተሠራ የቅድስት ድንግል ማርያም ሐውልት ነው፡፡ የቦታው ልዩ ስም ደግሞ ‹ሐሪሳ› በመባል ይታወቃል፡፡ ይህ ሐውልቷ የቆመበት ተራራ እመቤታችን የተወለደችበት ነው፡፡ ሁሉም ይስማማበታል፡፡ በሊባኖስ ከግንቦት...

By continuing to use the site, you agree to the use of cookies. more information

The cookie settings on this website are set to "allow cookies" to give you the best browsing experience possible. If you continue to use this website without changing your cookie settings or you click "Accept" below then you are consenting to this.

Close