Monday, February 27, 2017
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከ277 በላይ የሆኑ አውቶብሶችን ለጨረታ ያወጣ መሆኑን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ አመለከተ። ይህም የመጀመሪያ ዙር ጨረታ መሆኑ ታውቋል። ድርጅቱ ለጨረታ ያቀረባቸው የቀደሙትና ከውጭ ተገዝተው በመግባት ለረዥም ጊዜ አገልግሎት የሰጡት እንደዚሁም ከዓመታት በፊት በብረታብረት ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን ተገጣጥመው...
በኬንያ የተደረገ አንድ ጥናት የእጅ ስልክ የብዙዎችን ኑሮ እንደለወጠ አረጋግጧል በተለምዶ ሞባይል ምንላቸው ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልኮች የቅርብ ጊዜያት የቴክኖሎጂ ግኝት ቢሆኑም በሁለት አስርት አመታት ውስጥ ወሳኝ የአለም ህዝቦች መገልገያ ለመሆን በቅተዋል፡፡ የሞባይል ስልኮች ከመልእክት መለዋወጫነት አልፈው ዛሬ ላይ የባንክ ወይም የፋይናንስ...
Ethiopian government has planned to consolidate its potential and improve its mining activities which are currently under toned. The government also plans to invite the private sector on board and explore expansively various resources like zinc, potash, tantalum, gold...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምግብና መጠጥ ዝግጅት የሀገር ውስጥ ምርቶችን መጠቀም ሊጀምር ነው ተባለ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመንገደኞች የምግብና መጠጥ አገልግሎት ከውጭ የሚያስገባቸውን ግብዓቶች በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። የምግብ እና የፋርማሲዩቲካልስ ልማት ኢንስቲትዩትና የስጋ እና ወተት ኢንዱስትሪ...
ሁለት የመንግስት ፋብሪካዎች በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ትዕዛዝ ወደ ጥረት ሊዛወሩ ነው  - ከአማራ ክልል ገዢ ፓርቲ ብአዴን ጋር ትስስር ያለው ጥረት ኮርፖሬት በመንግሥት ሥር የነበሩ ሁለት የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎችን ወደ ራሱ ለማዛወር መቃረቡ ተነግሯል፡፡ ጥረት ለግዢ ያቀረበው ዋጋ በመንግሥት የልማት...
የዓለም የነዳጅ ዋጋ ከ18 ወራት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱ ተነግሯል። የነዳጅ ላኪ ሀገራት የነዳጅ ምርትን ለመቀነስ የደረሱት ስምምነት ባሳለፍነው እሁድ ተግባራዊ ማድረጋቸውን ተከትሎ ነው ዋጋው የመጨረው ተብሏል። በዚህም መሰጠረት አንድ በርሜል ያልተጣራ ድፍድር ነዳጅ በ2 በመቶ ጭማሪ በማሳየት በዛሬው...
የድንበር ደህንነት፣ የመንገድና የነዳጅ ግዢ ስምምነት ሁለቱ ሀገሮች ይፈራረማሉ ተብሏል በኢትዮጵያ ይፋዊ የሶስት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዘዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዴት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ራዲዮ ታማዙጅ እንደዘገበው ኪር ከጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ይመክራሉ...
በኢትዮጵያ ነዳጅ ፍለጋ የተጀመረው እ.አ.አ በ1940ዎቹ አጋማሽ በሶማሌ ክልል ኦጋዴን አካባቢ በአሜሪካውያን ኩባንያዎች ነው፡፡ በወቅቱ የተፈጥሮ ጋዝ መኖርን ከሚያሳዩ አንዳንድ ምልክቶች ያለፈ ውጤት አልተገኘም፡፡ ወደ ምርት ማሸጋገር ሳይቻልም በአገሪቱ በተከሰተው የሥርዓት ለውጥ ምክንያት ኩባንያዎቹ ጥለው ወጥተዋል፡፡ በደርግ ሥርዓት ደግሞ ከሩሲያ...
- የዕዳ ክምችቱ 102.5 ቢሊዮን ብር ደርሷል - የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኪሳራ 1.8 ቢሊዮን ብር ነው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የፋይናንስ እጥረትና የብድር ግዴታ ክፍያዎች የ2009 ዓ.ም. ፈተናዎች እንደሆኑበት፣ በይፋ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...
በእለቱ ለተመጋቢዎች ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እሰጣለሁ ያለ ባለታክሲና ሌሎችም የሬስቶራንቱን በጎ ስራ እየደገፉ ነው የእንግሊዙ ሺሽ ሬስቶራንት በክሪስማስ በአል እለት በነጻ ሰዎችን እንደሚመግብ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ በርካታ ሰዎች የሬስቶራንቱን በጎ አድራጎት ለመደገፍ ፈቃደኝነታቸውን እየሰጡ ይገኛል፡፡ በዚህ ትልቅ በአል እለት ለብቻ እየተመገቡ...

By continuing to use the site, you agree to the use of cookies. more information

The cookie settings on this website are set to "allow cookies" to give you the best browsing experience possible. If you continue to use this website without changing your cookie settings or you click "Accept" below then you are consenting to this.

Close