Wednesday, June 28, 2017
‹‹ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቅቶናል??›› | አሳዬ ደርቤ@DireTube በችግረኞች ስም የተዘጋጀ የልመና ፕሮፖዛል አዘጋጅተው ለፈረንጆች በማቅረብ ያገኙትን ገንዘብ በርሃብ ከሚማቅቁ ህጻናትና አረጋዊያን አፍ መንግገው ወደ ካዝናቸው የሚከቱ ዜጎች እንደ ተምች በወረሯት አገራችን እንደ ቢንያም አይነት ለሰው የሚኖር ሰው ማግኘት እጅግ...
ብሉምበርግ ዓለም አቀፉ ቢሊየነር ዳንጎቴ በኢትዮጽያ የሚገኘውን የሲሚንቶ ኢንቨስትመንት ሊዘጋ እንደሚችል አስጠነቀቀ በሚል ያቀረበውን ዘገባ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስተባበለ፡፡ የክልሉ መንግሥት የኮምኒኬሽን ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ በፌስቡክ ገጻቸው ያሰፈሩት ማስተባበያ እነሆ፡፡ የብሉምበርግ ዘገባ --- የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የስራ አጥነት ችግርን ለመፍታት...
ወቅቱ የትምህርት ምዝገባ ወቅት ነው፡፡ የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት ተሰጥቷቸው በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ የትምህርት መስክ ተማሪዎችን ተቀብለው የሚያስተምሩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል፡፡ ተማሪዎች የሚመዘገቡበት ተቋም በምን ዓይነት የትምህርት...
አሁን ኦሮሚያ ለማ!! እንዲህ ያለ መሪ በዘመናችን አየን፡፡ ጦማር ቢጤ ለኦቦ ለማ መገርሳ!! | ሄኖክ ስዩም/ተጓዡ ጋዜጠኛ ስለ ሰው መጻፍ እንግዳ በሆነባት ሀገር በኖርንበት ዘመን ልባችንን ስለገዛ ፖለቲከኛ ብንጽፍ ምን ነውር አለው ብለን ጀመርን፤፤ እንግዲህ ያኛው ሸርፎ ደርሶብን፤ ይሄ ዘመናችንን...
ቃጠሎውን ለመቆጣጠር 4 ሰዓታትን ወስዷል ተብሏል፡፡ ከዚህ ቀደም በረደሰበት የቃጠሎ አደጋ 28 ሚሊዮን ብር የተገመተ ንብረቱ የወደመበት ኤም.ቢ.አይ ቀለም ፋብሪካ ትላንት ምሽት መንስዔው ባለታወቀ ምክንያት መቃጠሉን ሰምተናል፡፡ የእሣትና ድንገተኛ አጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን ለሸገር እንደተናገረው ገላን ከተማ የሚገኘው ኤም.ቢ.አይ ቀለም...
በአራጣ ማበደር ወንጀል ተከስሰው በ22 ዓመት እስር የተቀጡትና «ወርልድ ባንክ» በሚል ቅጽል ስም የሚታወቁት የአቶ ከበደ ተሰራ ንብረት የሆነውና በአራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ጎን የሚገኘው ሕንጻ በፍርድ ቤት ውሳኔ መሠረት በሐራጅ ሊሸጥ ነው፡፡ በፍርድ ባለመብት የኢትዮጽያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን እና...
በ2009 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለፕሮጀክቱ ማስፈፀሚያ የወሰደውን ብድርና ወለድ ለመክፈል በገባው ውለታ መሠረት ስላለፈፀመም 4 ሚሊየን ብር መቀጣቱን ሰምተናል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ከቻይና ያስመጣቸው 412 ፉርጐዎች ጅቡቲ ወደብ ከደረሱ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት እጅ አጥሮኛል ብሏል፡፡ በየቀኑም ለወደብ ኪራይ ተጨማሪ ገንዘብ እየከፈለ ፉርጐዎቹን...
በእነ አቶ መላኩ ፈንታ የክስ መዝገብ ቁጥር 141352 ውስጥ ተካተው አራጣ በማበደር ወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው የኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ባለቤት አቶ ከተማ ከበደ፣ የመጨረሻ የመከላከያ ምስክራቸውን አሰሙ፡፡ አቶ ከተማ በከሳሽ ዓቃቤ ሕግ የተመሠረተባቸው ክስ፣ ለአቶ ዮሐንስ ጌታነህ ድርጅቶች ማለትም...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሥር ተጨማሪ ኤርባስ ኤ350 አውሮፕላኖችን በሦስት ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት መወሰኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱና የኤርባስ ኩባንያ በፈረንሣይ ፓሪስ ከተማ ሊቦርዤ ኤርፖርት በመካሄድ ላይ ባለው የ2017 ፓሪስ ኤርሾው ላይ ማክሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2004 ዓ.ም. ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ የኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለሥልጣን በደረቅ ወደብ ተከማችተው ባለቤት ያጡ ኮንቴነሮችን በጨረታ ለመሸጥ ተቸግረናል አሉ፡፡ በመልቲ ሞዳል ስርዓቱ መሠረት ዕቃቸው በደረቅ ወደብ ከገባ በኋላ ቀረጥና ታክስ ከፍለው ዕቃቸውን ማንሳት ሲገባቸው እርግፍ አድርገው የተዉት የመንግሥት እና የግል አስመጪዎች በገቢ አሰባሰብ ስርአቱ ላይም...