Connect with us

Staff Reporter

Stories By Staff Reporter

  • በትግራይ ክልል፣ አክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ምርመራ የመጀመሪያ ደረጃ (ቀዳሚ) ሪፖርት በትግራይ ክልል፣ አክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ምርመራ የመጀመሪያ ደረጃ (ቀዳሚ) ሪፖርት

    ዜና

    በትግራይ ክልል፣ አክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ምርመራ ቀዳሚ ሪፖርት

    By March 24, 2021

    በትግራይ ክልል፣ አክሱም ከተማ የተፈጸመው ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ምርመራ የመጀመሪያ ደረጃ (ቀዳሚ) ሪፖርት የድሬቲዩብ ማስታወሻ፡-በትግራይ...

  • ኦነግ ሸኔነትን የዳቦ ስም ላሉት የከሚሴው እንደራሴ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንቅ መልስ መልሰዋል፤ ኦነግ ሸኔነትን የዳቦ ስም ላሉት የከሚሴው እንደራሴ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንቅ መልስ መልሰዋል፤

    ነፃ ሃሳብ

    ኦነግ ሸኔነትን የዳቦ ስም ላሉት የከሚሴው እንደራሴ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንቅ መልስ መልሰዋል፤

    By March 23, 2021

    ኦነግ ሸኔነትን የዳቦ ስም ላሉት የከሚሴው እንደራሴ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንቅ መልስ መልሰዋል፤ ጠቅላዩ ኦነግ ሸኔን የአማራ...

  • "በየቦታው የሚነሱ ግጭቶችን ለመፍታት ሕዝቡ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ሊቆም ይገባል" "በየቦታው የሚነሱ ግጭቶችን ለመፍታት ሕዝቡ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ሊቆም ይገባል"

    ዜና

    “በየቦታው የሚነሱ ግጭቶችን ለመፍታት ሕዝቡ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ሊቆም ይገባል”  

    By March 23, 2021

    “በየቦታው የሚነሱ ግጭቶችን ለመፍታት ሕዝቡ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ሊቆም ይገባል”   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በየቦታው እየታዩ...

  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ምዝገባ ስልጠናዎችን ሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ምዝገባ ስልጠናዎችን ሰጠ

    ዜና

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ምዝገባ ስልጠናዎችን ሰጠ

    By March 23, 2021

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ምዝገባ ስልጠናዎችን ሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሁለት ተከታታይ ቀናት ማለትም...

  • አጣዬ-ችግር የማያጣው ቀጠና! አጣዬ-ችግር የማያጣው ቀጠና!

    ነፃ ሃሳብ

    አጣዬ-ችግር የማያጣው  ቀጠና!

    By March 23, 2021

    አጣዬ-ችግር የማያጣው  ቀጠና! (ስናፍቅሽ አዲስ ~ ድሬቲዩብ) የከሚሴና የዙሪያው ወቅት ጠባቂ ችግር ሀገር በብዙ አቅጣጫ በተወጠረችበት...

  • በአዲስ አበባ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መመሪያ ተዘጋጀ በአዲስ አበባ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መመሪያ ተዘጋጀ

    ዜና

    በአዲስ አበባ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መመሪያ ተዘጋጀ

    By March 23, 2021

    በአዲስ አበባ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መመሪያ ተዘጋጀ በአዲስ አበባ ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ለማስቅረትና በመዲናዋ...

  • የአዲስአበባ ፖሊስ ሕዝቡ ከሀሰተኛ መረጃ ራሱን እንዲጠብቅ መከረ የአዲስአበባ ፖሊስ ሕዝቡ ከሀሰተኛ መረጃ ራሱን እንዲጠብቅ መከረ

    ዜና

    የአዲስአበባ ፖሊስ ሕዝቡ ከሀሰተኛ መረጃ ራሱን እንዲጠብቅ መከረ

    By March 22, 2021

    የአዲስአበባ ፖሊስ ሕዝቡ ከሀሰተኛ መረጃ ራሱን እንዲጠብቅ መከረ በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች የህበረተሰቡን በጋራ አብሮ የመኖር እሴቶችን የሚያናጉ ሀሠተኛ መረጃዎች እየተሠራጨ ነው። የሀገራችን ሠላም አንቅልፍ የሚነሳቸው ፀረ ሠላም ሀይሎች ብሄርን ከብሄር ለመጋጨት በአዲስ አበባ ብሄርን እና ሃይማኖትን መሠረት ያደረገ ጥቃት ሊፈፀም ነው የሚል ሀሠተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛል። በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በተላለፈው ሃሰተኛ መረጃ የአዲስ አበባ ፖሊስን የደንብ ልብስ የለበሱ ነገር ግን የፖሊስ መታወቂያ የሌላቸው ጸጉረ ልውጥ ወጣቶች በየቤቱ እየዞሩ ብሔር እና ሃይማኖት በመመዝገብ ላይ ናቸው። እነዚህ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ጸጉረ ልውጦች በተወሰኑ ብሔሮችን እና ሃይማኖቶችን ለይተው ለማጥቃት እየተንቃሰቀሱ ነወ የሚሉ እና በነዋሪው ላይ አሉታዊ ተፅእኖ የሚያሳድሩ ሃሰተኛ መረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ  መሆኑን ኮሚሽኑ ደርሶበታል፡፡ በፀረ ሠላም ሀይሎች አየተሠራጨ ያለው ሀሠተኛ መረጃ ህብረተሰብን ለማደናገጥ እና ለማሸበር እንዲሁም ብሔርን ከብሔር ለማጋጨት እንዲሁም በህብረተሰቡ ላይ የፀጥታ ስጋት ለመፍጠር ሆን ተብሎ ታቅዶና ታስቦ እየተሰራጫ ያለ ሀሰተኛ መረጃ ነው፡፡ በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው ሀሰተኛ መረጃ በስፋት የተሰራጨ በመሆኑ በሰዎች የእለት ከእለት እንቅስቃሴም ላይ አሉታዊ የስነ ልቦና ጫና እያሳደረ ነው፡፡ በመሆኑ ከተገቢው አካል መረጃ ሳይጠይቁና ሳያረጋግጡ ሀሰተኛ መረጃ የሚሰራጩ እንዲሁም መረጃን ተቀብለው የሚያናፈውሱ አካላት ከህገ-ወጥ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሳስቦ ከተማዋ ላይ ሰላም እንደሌለ በማስመሰል ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ላይ ክትትል በማድረግ ምርመራ በማጣራት በህግ እንዲጠየቁ የማድረግ ስራን እየሰራ መሆኑን ኮሚሽኑ ገልፆል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት መደበኛ ተግባራቸውን በአግባቡ እየተወጡ እንደሚገኙ እና ነዋሪውም የእለት ተእለት ተግባሩን እያከናወነ መሆኑን ኮሚሽኑ ገልፆል፡፡ ህብረተሰቡ በፀረ- ሰላም ኃይሎች የሚናፈሱ መረጃዎች ፍፁም ሀሰተኛ መሆኑን በመረዳት ከፀጥታ አካላት ጋር ያለውን ትስስር አጠናክሮ እንዲቀጥል እና የከተማዋን ፀጥታ አስመልክቶ የሚተላለፉ መረጃዎችን በተመለከተ ከተገቢው አካል የሚለቀቁ መረጃዎች ሊከታተል እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ህብረተሰቡ  ለጸጥታ ስራ እያበረከተ የለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ኮሚሽኑ ጥሪውን እያቀረበ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘት ሆነ አጠራጣሪ ጉዳይ ሲገጥመው ጥቆማ ለመስጠት ነፃ የስልክ መስመር 991ወይም 01-11-11-01-11መጠቀም እንደሚቻል የአዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፏል ።(አ/አ ፖሊስ...

  • አፍሪኸልዝ ቴሌቪዥን ተማሪዎችን ሸለመ አፍሪኸልዝ ቴሌቪዥን ተማሪዎችን ሸለመ

    ዜና

    አፍሪኸልዝ ቴሌቪዥን ተማሪዎችን ሸለመ

    By March 22, 2021

    አፍሪኸልዝ ቴሌቪዥን ተማሪዎችን ሸለመ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ እና አጋሮቹ ከአፍሪ ኼልዝ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ኮቪድ...

  • አጣዬ-ችግር የማያጣው ቀጠና! አጣዬ-ችግር የማያጣው ቀጠና!

    ዜና

    በሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ አካባቢ የተከሰተው የጸጥታ ችግር አሁንም አልተሻሻለም

    By March 22, 2021

    በሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ አካባቢ የተከሰተው የጸጥታ ችግር አሁንም አልተሻሻለም የአማራ መገናኛ ብዙሀን በስልክ ያነጋገራቸው የአካባቢው...

  • "ሕዝቡ... ተደራጅቶ አካባቢውን መጠበቅ አለበት" "ሕዝቡ... ተደራጅቶ አካባቢውን መጠበቅ አለበት"

    ነፃ ሃሳብ

    “ሕዝቡ… ተደራጅቶ አካባቢውን መጠበቅ አለበት”

    By March 22, 2021

    “ሕዝቡ… ተደራጅቶ አካባቢውን መጠበቅ አለበት” የአማራ ክልል ሠላምና ደኅንነት ቢሮ የአማራ ክልል ሠላምና ደኅንነት ቢሮ ኀላፊ...

More Posts
To Top