Connect with us

የቀድሞዉ ፕሬዝደንት ተለቀቁ

የቀድሞዉ ፕሬዝደንት ተለቀቁ
Colonel Assimi Goïta, president of the CNSP, during a meeting at the Ministry of Defense, August 19, 2020 in Bamako © Emmanuel Daou

አለም አቀፍ

የቀድሞዉ ፕሬዝደንት ተለቀቁ

የማሊ ወታደራዊ ሁንታ አስሯቸዉ የነበሩትን የቀድሞ የሐገሪቱ ፕሬዝደንት ኢብራሒም ቡበከር ኬይታን መልቀቁን አስታወቀ።

የማሊ የጦር መኮንኖች የዛሬ አስር ቀን ከስልጣን ያስጎዷቸዉን ኬይታን «ለደሕንነታቸዉ» በሚል ሰበብ አንድ ጦር ሠፈር ዉስጥ አስረዋቸዉ ነበር።

መፈንቅለ መንግስቱ የምዕራብ አፍሪቃና የማሊ የቀድሞ ቅኝ ገዢ የፈረንሳይ መሪዎችን ክፉኛ አስደንግጧል።

ወታደራዊ ሁንታዉ የቀድሞዉን ፕሬዝደንት መልቀቁን ያስታወቀዉ የምዕራብ አፍሪቃ ሐገራት መሪዎች በመፈንቅለ መንግስቱ መሪዎች ላይ ስለሚወስዱት ርምጃ ለመነጋገር ለነገ ቀጠሮ መያዛቸዉ ከታወቀ በኋላ ነዉ።

Continue Reading
Click to comment

More in አለም አቀፍ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top