Connect with us

እነ አቶ ጃዋር መሀመድ ዳኛ ይቀየርልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አጣ

እነ አቶ ጃዋር መሀመድ ዳኛ ይቀየርልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አጣ
Photo: Social Media

ወንጀል ነክ

እነ አቶ ጃዋር መሀመድ ዳኛ ይቀየርልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አጣ

እነ አቶ ጃዋር መሀመድ ዳኛ ይቀየርልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ተቀባይነት አጣ

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት  እነ አቶ ጃዋር መሀመድ ዳኛ ይቀየርልን ሲሉ ያቀረቡትን አቤቱታ መርምሮ ውድቅ አደረገ።

ፍ/ቤቱ ለዚህ አቤቱታው በሰጠው ምላሽ አቤቱታው በማስረጃ የተደገፈ አይደለም ብሏል።

ይህን ተከትሎም ችሎቱ ከዚህ በፊት በነበረው ዳኛ መታየት የሚቀጥል ይሆናል ተብሏል፡፡

በእነ አቶ ጃዋር መዝገብ 14 ሰዎች በዛሬው እለት ፍርድ ቤት የቀረቡ ቢሆንም ዳዊት አብደታ የተባለው ተጠርጣሪ በኮቪድ19 ተጠርጥሮ ችሎት አልቀረበም፡፡

እነ አቶ ጃዋር መሃመድ ከትናንት በስቲያ ዳኛው ከመዝገባችን ይነሳልን ሲሉ አቤቱታ ማቅረባቸው ይታወሳል፡፡(FBC)

Click to comment

More in ወንጀል ነክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top