Connect with us
100 ደፈነ!
Photo: Social media

ዜና

100 ደፈነ!

በጤና ሚኒስቴር ሪፖርት መሠረት ባለፉት 24 ሰአታት በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ደፍኗል። የበተጨማሪም የአንድ ሰው ሞት ሪፖርት የተደረገ በመሆኑ በጠቅላላው የሟቾች ቁጥር ሰባት ደርሷል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4950 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ (100) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

Country Cases 24h Deaths 24h Recovered % Active Tests

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት መቶ ሰላሳ አንድ (831) ደርሷል፡፡

በተጓዳኝ ህመም ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ70 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ሴት ለኮሮና ቫይረስ በሽታ በተደረገ ምርመራ ናሙና ከተወሰደ በኋላ የምርመራ ውጤት ሳይደርስ ህይወታቸው አልፏል።

Ethiopia

Confirmed
0
+0 (24h)
Deaths
0
+0 (24h)
Recovered
NAN%
Active
0
NAN%

በምርምራው ውጤትም ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ስለተረጋገጠ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሰባት (7) ደርሷል፡፡

የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማቸውን ሀዘን እየገለጹ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ተመኝተዋል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስር (10) ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ዘጠና አንድ (191) ነው።

በኢትዮጵያ እስካሁን ሰዓት ድረስ በቫይረሱ የተያዘ ሰው ቁጥር እንደሚከተለው ነው

confirmed 0, deaths 0, recovered 0

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top