Connect with us

ቅዱስ ሲኖዶስ: የተዘጉ የቤተ ክርስቲያን በሮች …

ቅዱስ ሲኖዶስ: የተዘጉ የቤተ ክርስቲያን በሮች ክፍት ኾነው መንፈሳዊ አገልግሎቱ በጥንቃቄ ተግባራት እየተመራ እንዲፈጸም አዘዘ
Photo: Ethiopian Reporter

ባህልና ታሪክ

ቅዱስ ሲኖዶስ: የተዘጉ የቤተ ክርስቲያን በሮች …

ቅዱስ ሲኖዶስ: የተዘጉ የቤተ ክርስቲያን በሮች ክፍት ኾነው መንፈሳዊ አገልግሎቱ በጥንቃቄ ተግባራት እየተመራ እንዲፈጸም አዘዘ

• ጠቅላይ ቤተ ክህነት ከመንግሥት ጋራ በመነጋገር ትእዛዙን እንዲያስፈጽም መመሪያ ሰጠ፤
• አገልግሎቱን በጥንቃቄ ተግባራቱ መሠረት ለማስፈጸም አጥቢያዎች ሓላፊነቱን ይወስዳሉ፤

• የሰንበት ት/ቤቶችን በማስተባበር፣ መንፈሳዊ አገልግሎቱ በአግባቡ እንዲከናወን ያደርጋሉ፤
• ጥምቀቱ፣ ቊርባኑ፣ ተክሊሉ፣ ፍትሐቱ፥ርቀትን ጠብቆ በተገቢ የልኡካን ቁጥር ይፈጸማል፤

• ቅዱስ ሲኖዶሱ፥ የቤተ ክርስቲያን በር በግድ እየተዘጋ በፖሊስ የሚደረገውን ጥበቃ ተቸ፤ ቋሚ ሲኖዶሱ፥ “በስሜ የተደረገ እንጂ የእኔ ውሳኔ አይደለም፤” ሲል አስተባበለ፤

• የጠቅላይ ቤተ ክህነት ፀረ ኮቪድ-19 የተስፋ ልኡክ ዐቢይ ግብረ ኀይል፣ ሪፖርቱን ለምልዓተ ጉባኤው አቀረበ፤
• አስቸኳይ ዐዋጁን በማስፈጸም ሰበብ ፖሊስ በአገልጋዮች እና ምእመናን ላይ ጥቃቶች እና ማጥላላቶች መፈጸማቸው ቅዱስ ሲኖዶሱን አሳዛነ፤

• ማንም እገዛ ሳይጠይቃቸው በበሯ ቆመው እየተሳደቡ እና እየደበደቡ ከፍተኛ የኀይል ርምጃ ከመውሰዳቸውም በላይ ሥርዐቷን የሚያጥላሉ የሌላ እምነት ተከታይ ፖሊሶችም እንዳሉበት በሪፖርቱ ተገልጿል፡፡

#ሐራ_ተዋህዶ

Click to comment

More in ባህልና ታሪክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top