Connect with us

ኢጋድ የኮሮና ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የሚያግዝ ድጋፍ አደረገ

ኢጋድ የኮሮና ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የሚያግዝ ድጋፍ አደረገ
Photo: Facebook

ዜና

ኢጋድ የኮሮና ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የሚያግዝ ድጋፍ አደረገ

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን /ኢጋድ/ የኮሮና ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የሚያግዝ ድጋፍ አደረገ።

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት /ኢጋድ/ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በጅቡቲ- የኢትዮጵያ- ሶማሊያ ድንበር አቅራቢያ ለሚገኝው የሆልሆል የስደተኞች ካምፕ ድጋፍ አደረጉ።

ዋና ፀሐፊው በጅቡቲ የአሊሰቤህ ክልልን በመጎብኘትም የኮሮና ቫይረስ /ኮቪድ 19/ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል ድጋፍ ነው ያደረጉት።የተደረገው ድጋፍ ኢጋድ በክፍለ አህጉሩ ኮሮናን ለመከላከል የሚያደረገው ጥረት አንድ አካል ነው።

ኢጋድ ኮሮናን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የመሪዎች ስብሠባም ያካሄደ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን አባል አገራት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የሚያደርጉትን ጥረት እየደገፈ መሆኑም ተጠቁሟል።

በመሆኑ በቀጣይ ተጨማሪ ድጋፍ ለማድረግ የሀብት ማሰባሰብ ስራ እያከናወነ መሆኑም ተነስቷል።

ኢዜአ

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top