Connect with us

በኢትዮጵያ በቢጫ ወባ በሽታ አራት ሰዎች ሞቱ

በኢትዮጵያ በቢጫ ወባ በሽታ አራት ሰዎች ሞቱ
The yellow fever mosquito Aedes aegypti, taking a bloodmeal. James Gathany/Public domain via Wikimedia Commons

ዜና

በኢትዮጵያ በቢጫ ወባ በሽታ አራት ሰዎች ሞቱ

በኢትዮጵያ በቢጫ ወባ በሽታ አራት ሰዎች ሞቱ

በኢትዮጵያ በቢጫ ወባ በሽታ 86 ሰዎች መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።

ዶክተር ሊያ በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን አነሞር እና ኢነር ወረዳ ከየካቲት ወር መጨረሻ ጀምሮ የበሽታው ምልክት መታየቱን ሪፓርት መደረጉን ገልፀዋል።

በዚህም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዪት ከክልሉ ጤና ቢሮ እና ከዞኑ ጤና መምሪ ጋር በመሆን የምላሽ አሰጣጡን ሲደግፍ እንደነበረም ተናግረዋል።

በመሆኑም የካቲት 24 እንደጀመረ ያስታወቁ ሲሆን ለመጨረሻ ጊዜ በበሽታው የተያዘ ሰው ሪፓርት የተደረገው መጋቢት 20 እንደሆነ አስታውቀዋል።

በዚህም እስከአሁን 86 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው እና አራት ሰዎችም ህይወታቸው ማለፉን ሚኒስትሯ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።(ፋና)

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top