Connect with us

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 108 ደረሰ

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 108 ደረሰ
Photo Facebook

ጤና

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 108 ደረሰ

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 108 ደረሰ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ667 ላቦራቶሪ ምርመራ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 108 ደርሷል።

አሁን ላይ አንድ ታማሚ በጽኑ ህሙማን ህክምና መስጫ ውስጥ ሲሆን እስካሁን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥርም 16 ደርሷል::

#ኢዜአ

Click to comment

More in ጤና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top