Connect with us

በግል ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው ገደብ ከሰኞ ሚያዚያ 12 ቀን 2012 እንዲጀምር ማስተካከያ ተደርጓል

በግል ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው ገደብ ከሰኞ ሚያዚያ 12 ቀን 2012 እንዲጀምር ማስተካከያ ተደርጓል
Photo Facebook

ህግና ስርዓት

በግል ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው ገደብ ከሰኞ ሚያዚያ 12 ቀን 2012 እንዲጀምር ማስተካከያ ተደርጓል

በግል ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው ገደብ ከሰኞ ሚያዚያ 12 ቀን 2012 እንዲጀምር ማስተካከያ ተደርጓል።

#ሽግሽጉ:- የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል፤ ለመቆጣጠር እና የሚያስከትለዉን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማስፈፀም በሚኒስትሮች ኮሚቴ በወጣው የትራንስፖርት ዘርፍ አፈፃጸም መመሪያን መሠረት ያደረገ ነው፡፡

#በዚሁ_መሠረት :-
~ የሰሌዳቸው የመጨረሻ ቁጥር ጎዶሎ የሆኑ ተሽከርካሪዎች ሰኞ ፣ ዕረቡ እና አርብ፣

~የመጨረሻ ቁጥራቸው ሙሉ የሆኑት ደግሞ ማክሰኞ ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ፣

እንዲሁም እሁድ ዕለት ሁሉም የግል ተሽከርካሪዎች መንቀሳቀስ እንደሚችሉ ይፋ ሆኗል።

***ተከታዩ ድንጋጌ እንኳን ለሙስኞች ደህና ቀዳዳ የምታበጅ ናት!!…
“አንዳንድ ግለሰቦች እንደየሥራቸው ሁኔታም ከተፈቀደላቸው ቀናት ውጭ እንዲንቀሳቀሱ በተቋማት በኩል ሊፈቀድላቸው ይችላል”
***

#በተጨማሪ:-

የመንግሥት ሠራተኞች የሥራ ሰዓት ሽግሽግ ይኸን ይመስላል።

#በፌዴራል_ደረጃ:-

በመመሪያው መሠረትም የፌዴራል ሠራተኞች ሥራ የመግቢያ ከጠዋቱ 1 ሰዓት 30 ሲሆን ከሥራ መውጫ ሰዓት ደግሞ ከቀኑ 9፡30 ይሆናል፡፡

ይህ የሥራ ሰዓት ሽግሽግ ሠራተኞቹ በስራ ሰዓት መካከል የሚያገኙትን የእረፍት ጊዜ አያሳጣቸውም፣

#የአዲስ_አበባ_ከተማ_አስተዳደር

~ የሥራ ሰዓት ከ ረፋድ 3 ሰዓት ከ30 እስከ 11 ሰዓት ከ30 እንዲሆን ተወስኗል፣
***ሌሎች ክልሎች እንደየተጨባጭ ሁኔታቸው የራሳቸውን የሥራ ሰዓት መመሪያ ሊያወጡ ይችላሉ ተብሏል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top