Connect with us

በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የሚያሳዩት የየቀኑ ምልክቶች

በኮሮና ቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች የሚያሳዩት የየቀኑ ምልክቶች
Photo Facebook

ጤና

በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የሚያሳዩት የየቀኑ ምልክቶች

በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የሚያሳዩት የየቀኑ ምልክቶች

ከ1-3 ቀናት
በነዚህ የመጀመሪያ ቀናት ቀላል ጉንፋን መሰል ሆኖ ቀለል ያለ ትኩሳት እና የጉሮሮ ህመም ብቻ ሲኖር የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ጥሩ ነው።
የሰውነት መከላከያ ደከም ያለባቸው ስዎች ቀለል ያለ ተቅማጥ እና ማቅለሽለሽ ሊኖራቸው ይችላል።

በ 4 ኛው ቀናት
የጉሮው ህመም ይጨምራል እንደዚሁም የድምፅ መወፈር ይኖራል።
ብዙ ጊዜ ትኩሳት አይኖርም 36.5 degree ብቻ ይሆናል
ቀለል ያለ እራስ ምታት እና የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ሊስተገዋጎል ይችላል።

በ 5 ኛው ቀናት
ስሜቶች የበለጠ ይጨምራሉ፦ የጉሮሮ ህመም ይጨምራል ፣ ድምፅ የበለጠ ይጎረንናል።
በእንቅስቃሴ ወቅት የስውነት ህመምና ቁርጥማት ይኖራል ፤ የሰውነት ድካም ይኖራል።

በ 6 ኛው ቀናት
ትኩሳት ይጀምራል
ደረቅ ሳል ከጉሮሮ ህመም ጋር ይበረታል
ምግብ በመመገብ ፣ የሚጠጣ ነገር ሲወስድ እንደዚሁም በንግግር ጊዜ የጉሮሮ ህመም ይኖራል ።
ተቅማጥና ማቅለሽለሽ የበለጠ ይጨምራል።

በ 7 ኛው ቀናት
ትኩሳት ከ 38 ድግሪ በላይ ይሆናል
ደረቅ ሳል ይኖራል፣ ይጨምራል
የስውነት ቁርጥማት፣ ራስ ምታት፣ ተቅማጥና ማቅለሽለሽ ይጨምራል።

በ 8 ኛው ቀናት
መተንፈስ መቸገር
የደረት መክበድና ህመም
ደረቅ ሳል ይኖራልም ይጨምራልም
የስውነት ቁርጥማት፣ ራስ ምታት ይቀጥላልም በጣም ይጨምራል።
ትኩሳት ይቀጥላል፣ ይጨምራል

በ 9 ኛው ቀን እና በሚቀጥሉት ቀናት
ሁልም ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች በጣም ይጨምራሉ።
ማንኛው ስው የሚከተሉት አደገኛ ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወደ ህክምና ተቁአም መሄድ ያስፈልጋል።
የተራዘመ ደረቅ ሳል
የትንፋሽ ማጠር
የደረት ህመም
ከፍተኛ ትኩሳት

(ምንጭ:- ሴማህ የእናቶች እና ህፃናት ህክምና ማዕከል)

 

Click to comment

More in ጤና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top