Connect with us

የነፃነት ታጋዮ ከእስር ነፃ የሆኑበት 30ኛ ዓመት ነገ ይታሰባል

የነፃነት ታጋዮ ከእስር ነፃ የሆኑበት 30ኛ ዓመት ነገ ይታሰባል
Photo: Facebook

ባህልና ታሪክ

የነፃነት ታጋዮ ከእስር ነፃ የሆኑበት 30ኛ ዓመት ነገ ይታሰባል

እዉቁ የነጻነት ታጋይ የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ ፤ ከ 27 ዓመታት እስራት በኋላ ነፃ የወጡበት 30 ኛ ዓመት የፊታችን ማክሰኞ ይታሰባል። ኔልሰን ማንዴላ የዛሬ 30 ዓመት የካቲት 3 ቀን 1990 ዓ.ም በጎርጎረሳዉያኑ የካቲት 11 ነበር ከእስር ነፃ የሆኑት።

እዉቁ የነጻነት ታጋይ የደቡብ አፍሪቃዉ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ ፤ ከ 27 ዓመታት እስራት በኋላ ነፃ የወጡበት 30 ኛ ዓመት የፊታችን ማክሰኞ ይታሰባል።

ኔልሰን ማንዴላ የዛሬ 30 ዓመት የካቲት 3 ቀን 1990 ዓ.ም በጎርጎረሳዉያኑ የካቲት 11 ነበር ከእስር ነፃ የሆኑት።

ደቡብ አፍሪቃን ከአፓርታይድ ስርዓት ያላቀቀዉ እና የኔልሰን ማንዴላን ከእስር እንዲወጡ ያደረገዉ የበርካታ አፍሪቃ ሃገሮች የትግልና የመስዋዕትነት ዉጤት ነበር። ይሁንና ዛሬ ዛሬ በደቡብ አፍሪቃ የሚታየዉ ዘረኝነት እና የሌላ አፍሪቃ ዜጋን ጠለነት ብዙዎችን አፍሪቃዉያንን የሚያሳስብ ሆንዋል።

አፓርታይድ ከመገርሰሱ በፊት የነበሩት የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንት ዲክለርክ ፤ በፓርላማቸዉ መድረክ ወጥተዉ ሚሊዮኖችን ያስፈነደቀዉን ፤ ግን ደሞ ጥቂት የማይባሉትን ያስደነገጠዉ እና ያስቆጣዉንም ንግግር ያደረጉት በጎርጎረሳዉያኑ 1990 ዓ.ም እንደነበር ይታወሳል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ባህልና ታሪክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top