Connect with us

ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት አመጠቀች

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት አመጠቀች

ኢትዮጵያ በሕዋ ሳይንስ ዘርፍ በር ከፋች የሆነች የመሬት ምልከታ ሳተላይት ወደ ሕዋ ዛሬ ታኅሳስ 10 ቀን 2012ዓ.ም ከቻይና የሳተላይት ማምጠቂያ ጣብያ አስወንጭፋለች፡፡ የማምጠቂያ ጣብያው ከቤጂንግ 400 ኪሎ ሜተር ርቀት ላይ የሚገኝ ነው፡:

ወደህዋ የተላከችው የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት መቆጣጠሪያ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ

ኢትዮጵያ በሕዋ ሳይንስ ዘርፍ በር ከፋች የሆነች የመሬት ምልከታ ሳተላይት ወደ ሕዋ ዛሬ ታኅሳስ 10 ቀን 2012ዓ.ም ከቻይና የሳተላይት ማምጠቂያ ጣቢያ አስወንጭፋለች፡፡

የማምጠቂያ ጣብያው ከቤጂንግ 400 ኪሎ ሜተር ርቀት ላይ የሚገኝሲሆን የሳተላይት ቁጥጥሩ በኢትዮጵያ ይካሄዳል።

Click to comment

More in ሳይንስና ቴክኖሎጂ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top