Connect with us

የተጨማሪ በጀት ጥያቄ፤ ከመቀሌ!

የተጨማሪ በጀት ጥያቄ፤ ከመቀሌ!
Photo: Facebook

ፓለቲካ

የተጨማሪ በጀት ጥያቄ፤ ከመቀሌ!

የተጨማሪ በጀት ጥያቄ፤ ከመቀሌ!
(በታዬ ደንደአ)

ከወደ መቀሌ የተጠበቀ ዜና ተሰምቷል። የህወሀት አፈ-ቀላጤ የበጀት እጥረት ማጋጠሙን ገልጿል። ተአምር አይደለም። ዘንድሮ በትግራይ የበጀት እጥረት ባያጋጥም ነዉ የሚገርመዉ።

ህወሀት በክልሉ በጀት ተደጋፊዎችን ደግፎ ራሱ የገደለዉን ፌዴራሊዝም እንዲደግፉ ተደጋጋሚ ስብሰባ ጠርቶ ሲያለፋቸዉ ከርሟል። የኮንፈረንስ እና የግጭትም በጀት አለ። ዘረፋ እና የተለመደዉ የበጀት ቀመር ቀርቷል።

በዝህ ላይ የዉስኪ ዋጋ ይደመራል። ፓርላማዉም በአልኮልና በትምባሆ ላይ ያነጣጠረ ረቂቅ አዋጅ ትላንት ይፋ አድርጓል። በነገራችን ላይ ረቂቁን የተቃወሙ አሉ። ለማን ጥቅም ተብሎ? ለማንኛዉም በጀትን ቆጥቦ መጠቀም ጥሩ ነዉ!

Click to comment

More in ፓለቲካ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top