Connect with us

በኦሮሚያ በ3 ወራት ውስጥ 433 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሞተዋል

በኦሮሚያ በ3 ወራት ውስጥ 433 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሞተዋል
Photo: Facebook

ዜና

በኦሮሚያ በ3 ወራት ውስጥ 433 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሞተዋል

ባለፈው ሳምንት በ3 ቀናት 66 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው አልፏል

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 3 ወራት በተከሰቱ 1095 የትራፊክ አደጋዎች 433 ሰዎች ለሞት መዳረጋቸውን የክልሉ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ገልጿል፡፡

በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተሽከርካሪዎች የፍጥነት መቆጣጠሪያ መሳሪያ እገጥማለሁ ብሏል፡፡ ባለፈው ዓመት በመላው አገሪቱ 4597 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡

ምንጭ_ አዲስ አድማስ ጋዜጣ

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top