Connect with us

የአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ ላሊበላን ጎበኙ

የአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ ላሊበላን ጎበኙ
Photo: Facebook

ዜና

የአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ ላሊበላን ጎበኙ

የአሜሪካዋ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ከንቲባ ሙሪየል ቦውሰር በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጉብኝት አደረጉ።

ከንቲባዋ በትናንትናው እለት በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ፍጹም አረጋ ጋር በስፍራው ጉብኝት ማድረጋቸውን ከአምባሳደር ፍጹም አረጋ የፌስ ቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ከከንቲባዋ ጋር ከ50 በላይ በተለያዩ የስራ ዘርፎች የተሰማሩ የንግድ ማህበረሰብ አባላት አዲስ አበባ ገብተዋል።

በቆይታቸውም የአዲስ አበባን እና ዋሽንግተን ዲሲን እህትማማችነት የሚያጠናክር ስምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top