Connect with us

የዋሽንግተን ከንተባ ሙሪየል ቦውሰር አዲስ አበባ ገብተዋል

የዋሽንግተን ከንተባ ሙሪየል ቦውሰር አዲስ አበባ ገብተዋል
Photo: Facebook

ዜና

የዋሽንግተን ከንተባ ሙሪየል ቦውሰር አዲስ አበባ ገብተዋል

ኢ/ር ታከለ ኡማና የተለያዩ የከተማዋና የፌደራል ክፍተኛ የስ ራ ሀላፊዎች ለከንቲባዋ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ከከንቲባዋ ጋር ከ50 በላይ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ግለስቦች አብረው አዲስ አበባ ገብተዋል።

ከንቲባዋ በቆይታቸው የተለያዩ ጉብኝቶችን የሚያደርጉ ሲሆን አዲስ አበባና ዋሽንግተን ዲሲም የእህትማማች ከተማነት ስምምነታቸውን የሚያጠናክር ስምምነት የሚፈራረሙ ይሆናል።

(ምንጭ:- ከንቲባ ፅ/ቤት)

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top