Connect with us

Entertainment

አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ሰርፕራይዝ ተደረገች

Helen

Published

on

አርቲስት ሰላም ተስፋዬ

ሾው አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ሰርፕራይዝ ተደረገች አርቲስት ሰላም ተስፋዬ በበርካታ ፊልም ላይ የምናውቃት ሲሆን የኒቪያ ምርቶችን በማስተዋወቅ እና የበጎ ፈቃድ አምባሳደርም በመሆንዋ እናስታውሳታለን። ለገና በአል ከ ሳምሶን ማሞ ጋር ባደረገችው ቆይታ ባልጠበቀችው ሁኔታ ሰርፕራይዝ ተደርጋለች።

Trending