በለንደን የአለም ሻምፒዮና ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ከሆቴላቸው ውስጥ ተዘረፉ

0
በለንደን የአለም ሻምፒዮና ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ከሆቴላቸው ውስጥ ተዘረፉ
ከአምስት በላይ የሚሆኑት የኢትዮጵያ አትሌቶች ትላንት ካረፉበት ሆቴል ውስጥ ይዘውት የነበረው ገንዘብ ተዘርፈዋል፡፡

በለንደን የአለም ሻምፒዮና ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ከሆቴላቸው ውስጥ ተዘረፉ | ታደለ አሰፋ ከለንደን

ከአምስት በላይ የሚሆኑት የኢትዮጵያ አትሌቶች ትላንት ካረፉበት ሆቴል ውስጥ ይዘውት የነበረው ገንዘብ ተዘርፈዋል፡፡

በለንደን ታወር ብሪጅ አቅራቢያ እሚገኘው ጉማን የተሰኘ ሆቴል ውስጥ ያረፉት አትሌቶች መካከል ገንዘቤ ዲባባ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ማሬ ዲባባ፣ ሰንበሬ ተፊሪ ናቸው በሆቴላቸው ክፍል ውስጥ ያስቀመጡት ገንዘብ ከመሳቢ ውስጥ እና ከገንዘብ ቦርሳቸው ውስጥ የተዘረፈው፣ ዝርፊያው ለሆቴሉ ማናጀሮች ያመለከቱት አትሌቶቹ ድንጋጤ ውስጥ ገብተው ታይተዋል፡፡

የሆቴሉ ማናጀሮችም ዝርፊያውን የማጣራቱን ስራ ጀምረዋል፡፡ DIRETUBE

READ  ኢትዮጵያውያን ከጂዛን እስር ቤት ተማጽኗቸውን ያቀርባሉ

NO COMMENTS