ሞባይል ዎን ወደ ዎኪ ቶኪ ቀደሮ በነጻ ያለ ክፍያ መጠቀም

ሞባይል ዎን ወደ ዎኪ ቶኪ ቀደሮ በነጻ ያለ ክፍያ መጠቀም
እነዚህ አፕሊኬሽኖች የቴሌን ኔትዎርክ ስለማይጠቀሙ ኔትዎርክ በሚጠፋባቸው አጋጣሚዎችና አደጋ ጊዜ ፍቱን መድሓኒት ናቸው

ሞባይል ዎን ወደ ዎኪ ቶኪ ቀደሮ በነጻ ያለ ክፍያ መጠቀም |Technologist Daniel ketema@DireTube

በዋይ ኤፍ ወይም ብሉቱዝ የሚጠቀሙ ዎኪ ቶኪ አፕሊኬሽኖች አሉ

፠ እነዚህ አፕሊኬሽኖች የቴሌን ኔትዎርክ ስለማይጠቀሙ ኔትዎርክ በሚጠፋባቸው አጋጣሚዎችና አደጋ ጊዜ ፍቱን መድሓኒት ናቸው

፠ እነዚህ ሲስተሞች ከአስር ሺህና ከዛ በላይ ሰዎች በአንድ ጊዜ ማገናኘት ይችላሉ

፠ በአንድ ጊዜ ለሁሉም ሰው ወይም ለግሩፕ ወይም ላንድ ሰዉ ብቻ እንዲደርስ ማድረግ ይቻላል

፠ የግሩፕ መሴጅ ስንልክ መጠንቀቅ ያለብን ልክ እንደ ፌስ ቡክ የግሩፕ አባላቱን ማወቅ ይኖርብናል

፠ የዚህ ሲስተም ችግር ሁሉም እንድ አይነት ዎኪ ቶኪ መጫን ሲኖርባቸዉ በብሉቱዝ ወይም ዋይ ኤፍአይ ርቀት ላይ ሞባይል መኖር አለበት

፠ ምክንያቱም ኔትዎርኩ የሚሰራው ካንዱ ሞባይል ወደ ሌላወ
እየዘለለ በመሆኑ ነዉ

፠ በገበያ ቦታና ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ ብዙ ሞባይል ስለሚኖር ምርጥ ነው

፠ ለምሳሌ በበአላት ቀን ግርግር ውሰጥ ኔትዎርክ ሲጨናነቅ መጠፋፋት እንዳይኖር ያደርጋል

፠ እኔ ሞክሬው ሆኖልኝ ይችን ታህል ካልኩ እስቲ እናንተም ጨምሩበት

፠ አቦ ወዳችኋለዉ፠ DIRETUBE

READ  አካል ጉዳተኞች በቀላል ባቡር ትራንስፖርት መጠቀም አልቻሉም

NO COMMENTS