Tuesday, January 17, 2017
ታላቁ የጨጎዴ ሐና የቅኔ ምስክር ጉባኤ ቤት በእሳት ወደመ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በምዕራብ ጐጃም ሀገረ ስብከትበቋሪት ወረዳ ቤተ ክህነት ልዩ ስሙ ፈንገጣ በሚባል ቀበሌ በጨጎዴ ሐናየተቋቋመው፤ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ የቤተ...
በማልታ በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ተከሶ ፍርድ ቤት የቀረበው ኢትዮጵያዊ ጥፋተኛ አይደለም ተባለ

ባሳለፍነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ በህገወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሰው ኢትዮጵያዊ በማልታ ፍርድ ቤት መቅረቡን የተመለከተ ሪፖርት ይፋ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያዊው ግለሰብ የዛሬ 11 አመት የህገ-ወጥ የሰዎች...
ሶሪያዊው ስደተኛ ፌስ ቡክን ከሰሰ

የጀርመን መሪ አንጌላ ሜርከል አለም በሩን ዝግ ያደረገባቸውን የሶሪያ ስደተኞች በብዛት በመቀበል በአለም የተደነቀ እርምጃ መውሰዳቸው ይታወሳል፡፡ በጀርመን ከተጠለሉ ስደተኞች አንዱ የሆነው የ 19 አመቱ...
የአፍሪካ ህብረት የገንዘብ ሚኒስትሮች ኮሚቴ በአዲስ አበባ ይሰበሰባል ተባለ

የ 10 ሀገራትን የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትሮችን በአባልነት የያዘው የህበረቱ የፋይናንስ ሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ በአዲስ አበባ ተገናኝቶ እንደሚመክር ተዘገበ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ማእከላዊ ባንክ ተቋም ቢሮ ውስጥ...
ወደ ግል ከተዛወሩ ድርጅቶች 2.2 ቢሊዮን ብር ዕዳ መሰብሰብ አልተቻለም

ሚድሮክ ከገዛቸው ድርጅቶች 1.7 ቢሊዮን ብር ይፈለጋል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ባለፈው በጀት ዓመት ወደ ግል ካዛወራቸው ተቋማት መሰብሰብ የነበረበትን 2.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ...
የሃይማኖት ተቋማት መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ተቀብሎ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥም አሳሰቡ

የሃይማኖት ተቋማት መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ተቀብሎ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥም አሳሰቡ - በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተቀስቅሶ የነበረውን ተቃውሞና ግጭት ተከትሎ የተፈጠሩ  የህዝብ መቃቃሮች እንዲሽሩ የሃይማኖት አባቶች...
ተጫዋቹ ክብረአብ

እለተ ቅዳሜ ጥር 28/2007 የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ሁለት ጨዋታዎች በሸገር አበበ ቢቂ ስቴዲየም ላይ ይከናወኑ ነበር። ከእነሱ መካከል አንደኛው ደግሞ ደደቢትን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ...
አርበኞች የመታሰቢያ

በሔኖክ ያሬድ ኢትዮጵያን ከ1928 እስከ 1933 ዓ.ም. ድረስ ወርሮ የነበረው የኢጣሊያ ፋሺስት ሠራዊት፣ ድል የተመታበትን 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ የድል በዓል ምክንያት በማድረግ ሦስት የውጭ...
ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር

ከስናፍቅሽ አዲስ ሰሞኑን ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መግለጫ ሰጠ፡፡ መግለጫው ከጠበቅንውም ከገመትንውም ውጪ ነው፡፡ በእርግጥ ማመን አቃተን አልን እንጂ ነገሩስ የሚያስደስት ነበር፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ሀገሪቱ...
0FansLike
62,288FollowersFollow
12,736SubscribersSubscribe

Most Popular

እየተስተዋለ ያለው ቅዝቃዜ ከጥር አጋማሽ በኋላ እንደሚቀንስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሜቲዎሮሎጂ ኤጄንሲ አስታወቀ፡፡ ከደቡብ ንፍቀ ክበብ የሚነሳው የፀሐይ ጨረር ወደ ኢትዮጵያ የሚደርሰው ረጅም ርቀት ተጉዞ መሆኑ፣...

Latest reviews

ውድነህ ዘነበ' ካለፈው ሳምንት ሰኞ መስከረም 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል እንደገና ባገረሸው ተቃውሞ፣ እስካሁን ከ130 በላይ ግዙፍና መለስተኛ ኢንቨስትመንቶችን ማውደሙ ተገለጸ፡፡ በተለይ ከአዲስ...

በበላይ ተስፋዬ - (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ተከስቶ በነበረው ሁከት እና ብጥብጥ 11 ሺህ 607 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...

Ethiopian Airlines has received the award of the Certificate of Global Growth Company 2015. In a press release, the Airline was among the 132...

Get more articles like this
in your inbox

Subscribe to our mailing list and get interesting news and updates to your email inbox.

By continuing to use the site, you agree to the use of cookies. more information

The cookie settings on this website are set to "allow cookies" to give you the best browsing experience possible. If you continue to use this website without changing your cookie settings or you click "Accept" below then you are consenting to this.

Close