Tuesday, January 17, 2017
በአዲስ አበባ በጀልባ ለመንሸራሸር የሚያስችል እቅድ አለ ተባለ

በአዲስ አበባ በጀልባ ለመንሸራሸር የሚያስችል እቅድ አለ ተባለ- በ2008 ዓ.ም በተነደፈው የአዲስ አበባ መሪ ፕላን ላይ መግባባት ለመፍጠርና ለትግበራው አመቺ ሁኔታ ለማመቻቸት ከሁሉም ወረዳዎች ከተውጣጡ 300ሺህ በላይ ነዋሪዎች ውይይት እንደሚደረግ መገለጹን አዲስ ዘመን ጋዜጣ አስነብቧል፡፡፡፡ ከአዲስ...
ከአአዩ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ሙዝየም ወደ ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን የገባው የቅ/ሚካኤል ጽላት

ከአአዩ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ሙዝየም ወደ ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን የገባው የቅ/ሚካኤል ጽላት ክብረ በዓል ተደረገለት። (መላኩ አላምረው@DireTube) ... በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ሙዝየም ውስጥ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በምሥጢር ተቀምጦ የነበረው የቅዱስ...
ሴቶችን በማብቃት ላይ የሚሰራው የ የኛ ፕሮጀክት የታብሎይድ ጋዜጦችና የወግ አጥባቂ ፖለቲከኞች ሰለባ ሆኗል ተባለ

ሰሞኑን የብሪታኒያ አለም አቀፍ ልማት ድርጅት በኢትዮጵያ በሴቶች ልማት ላይ የሚሰራውን የ የኛ ፕሮጀክትን መደገፍ ማቆሙን አስታውቋል፡፡ የኛ የሚል ስያሜ የተሰጠውና በኢትዮጵያ ሴቶችን በማብቃት ላይ ለሚሰራ ፕሮጀክት ሲሰጥ የቆየው ይህ ገንዘብ በብሪታኒያ ምክር ቤት...
“የኛ” በወጣት ሴቶች ዙሪያ

Press release: “የኛ” በወጣት ሴቶች ዙሪያ የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣትን ግቡ ያደረገ በኢትዮጵያ ፈር ቀዲጅ የሆነ የሚዲያ ስራ ነው፡፡ ስራችን መሠረቱን በኢትዮጵያ ባህል ላይ ያደረገ፤ በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የሚሠራ ነው፡፡ “የኛ” በወጣት ሴቶች ዙሪያ ያሉ አመለካከቶች፣ እምነቶችና ምግባሮች...
በ 40 አመታት የሚበላለጡት ጥንዶች ፍቅራችን በእድሜ አይገታም ሲሉ ቤተሰብ

ድምጻዊ ሮብ ቴይለር የዛሬ 2 አመት በአሜሪካ ፔንሲልቫኒያ በአንድ ምሽት ክበብ ሲያቀነቅን እንዳየችው ነበር ልጅት ኤሪካ ጋወር በፍቅሩ የተነደፈችው፡፡ ሁለቱ ሰዎች መቀራረብ ቢጀምሩም በመሀከላቸው ግን ረጅም የእድሜ ድልድይ ነበር፡፡ ሮብ የ 64 አመት አዛውንት ሲሆን...
ብሪታኒያ ለየኛ የኪነጥበብ ፕሮጀክት የምትሰጠውን ድጋፍ ከለከለች

አምስት ወጣት ገገእንስቶችን ያቀፈው የኛ የሙዚቃና የኪነጥበብ ፕሮጀክት ከብሪታኒያ የሚሰጠው ከንዘብ እንዲቆም ተወሰነ፡፡ ይህ ቡድን በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ላይ የሚሳተፍ ፕሮጀክት ሲሆን አሁን ግን ከብሪታኒያ አለም አቀፍ ልማት ድርጅት ሲሰጠው የቆየውን ገንዘብ እንዲቆም...
ኢትዮጵያዊያን ገናን በድምቀት

ካላት 100 ሚሊዮን ህዝቦች ውስጥ 40 ከመቶ የሚሆኑ ኦርቶዶክሳዊያንን ጨምሮ ሌሎች የክርስትና እምነቶች የሚገኙባት ኢትዮጵያ ከአክሱማዊው ንጉስ ኢዛና መንግስት ጀምሮ ክርስትና የተስፋፋባት ጠንካራ የክርስትና ሀይማኖት ያለባት ሀገር ናት ይላል አናዶሉ ኤጀንሲ፡፡ በኢትዮጵያ የክርስቶስ ውልደት በአል...
የበዓል ማግስት ወግ

የበዓል ማግስት ወግ ~ (ቁም-ነገርን :( በፈገግታ :) ) (መላኩ አላምረው በድሬቲዩብ) ... ሙከራ ፩ ፡ ፪ : ፫ : ...... ይሰማል ? ይህ ! ከፈላስፋው ጣሴ እና እኔ የጋራ ጊዜያዊ ስቱዲዮ የሚተላለፈው የገና በዓል ማግስት ልዩ ዝግጅት...
መልካም የገና በዓል

እንኳን ለጌታችና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!!! መልካም የገና በዓልን እመኝላችኋለሁ።የሰው ልጅ ሰውን ያውቀው ዘንድ አምላክ ሰው ሆነ ? (መላኩ አላምረው በድሬቲዩብ) ... ውይይይይይይ የሰው ልጅ..... የሰው ነገር አያንገሸግሽም? ምንም ምን ብታደርጉለት... ትንሽ ስህተት ሲገኝባችሁ ሁሉንም በዜሮ...
የወጣቱ የፌስቡክ ፌክ አካውንት ጣጣvideo

የወጣቱ የፌስቡክ ፌክ አካውንት ጣጣ -  ባለፈው ሳምንት በፌስቡክ ለሚያውቃት እና በእውነተኛ ማንነት ወንድ ነው ለተባለ ሰው 11 ሚሊዮን ብር ስለላከው ሰው አውርተን ነበር፡፡ በዚህ ጽሁፍ ፌስቡክ አደጋ ውስጥ ሊጥለው አፋፋ ላይ ደርሶ የነበረ የአንድ...

Get more articles like this
in your inbox

Subscribe to our mailing list and get interesting news and updates to your email inbox.

By continuing to use the site, you agree to the use of cookies. more information

The cookie settings on this website are set to "allow cookies" to give you the best browsing experience possible. If you continue to use this website without changing your cookie settings or you click "Accept" below then you are consenting to this.

Close