Tuesday, January 17, 2017
የቻይናው ፖሊ ጂ ሲ ኤል ኩባንያ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ስድስተኛውን የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ጉድጓድ ቁፋሮ ትናንት በሂላላ - 7 በይፋ ጀምሯል። በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ከተሰማሩት ኩባንያዎች መካከል ጂ ሲ ኤል የተባለው የቻይና ኩባንያ በኦጋዴን ተፋሰስ ካሉብና ሂላላ በተባሉት አካባቢዎች...
ጎ - ገበያ የተባለ ነጻ የኦንላይን ግብይት አፕሊኬሽን ይፋ ሆኗል - የታዲያስ አዲስ አዘጋጆች እንዳወሩት ከሆነ ነጋዴውን እና ገዢውን በፈጣን እና በታማኝነት ለማገናኘት የሚያስችል ከክፍያ ነጻ የሆነ የሞባይል አፕሊኬሽን ይፋ ሆኗል፡፡ የአፕሊኬሽኑ ፈጣሪ አቶ ቢንያም ነገሱ ከፕሮግራሙ አዘጋጆች ጋር በስልክ ባደረገው...
የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር መስመር መገንባት የሁለቱ አገራት ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግረዋል:- ጠ/ሚ ኃይለማርያም የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር መስመር መገንባት የሁለቱን አገራት ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሸጋግረው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። ከኢትዮጵያ ድንበር እስከ ጂቡቲ ድረስ የሚዘልቀው የባቡር መስመር ዛሬ ተመርቋል። የአንድ...
ከአዲስ አበባ ቢሸፍቱ ሲሰራ ያልከሰረው እንዴት የቢሸፍቱ ባስ ሲያስገባ ተራቆተ? አንበሳ አውቶቢስን ከአዲስ አበቤዎች ልብ ማውጣት ይቻል ይሆን? (ከስናፍቅሽ አዲስ) ማንንም የአዲስ አበቤ ሰው አንበሳ አውቶቢስ ምንህ ነው ብትሉት ንብረቱ እንደሆነ ይነግራችኋል፡፡ የዛሬ 73 ዓመት ገደማ ንጉሣዊው ቤተሰብ እንደ ግል ንብረት...
ከመሀል አዲስ አበባ በመልሶ ማልማት ፕሮግራም የተፈናቀሉ ነጋዴዎች ግንባታ የሚያካሂዱበት ምትክ ቦታ እስካሁን ድረስ ስላልተሰጣቸው ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን፣ ለግንባታ ያዋጡት ገንዘብም ለዓመታት ያለሥራ መቀመጡን ገለጹ፡፡ ከአሥር በላይ በሚሆኑ አክሲዮን ማኅበራት ተደራጅተው የሚገኙ ከአንድ ሺሕ በላይ ነጋዴዎች፣ ጉዳያቸውን ለማስፈጸም ላለፉት ሦስት...
በኬንያ የተደረገ አንድ ጥናት የእጅ ስልክ የብዙዎችን ኑሮ እንደለወጠ አረጋግጧል በተለምዶ ሞባይል ምንላቸው ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልኮች የቅርብ ጊዜያት የቴክኖሎጂ ግኝት ቢሆኑም በሁለት አስርት አመታት ውስጥ ወሳኝ የአለም ህዝቦች መገልገያ ለመሆን በቅተዋል፡፡ የሞባይል ስልኮች ከመልእክት መለዋወጫነት አልፈው ዛሬ ላይ የባንክ ወይም የፋይናንስ...
የገና በዓል ገበያ አምና እና ዘንድሮ …. በበዓላት ወቅት የበግ እና የዶሮ እንዲሁም የበሬ ገበያ ከየትኛውም ግዜ በላይ የሚደራበት ወቅት ነው፡፡ በባለፈው ዓመት የገና በዓል የበሬ የመግዣ ዋጋ ከትንሹ ከ አምስት ሺ ብር ጀምሮ ትልቅ እስከሚባለው ሃያ አምስት ሺህ ብር...
በቢሊዮን የሚቆጠሩ የአለም ህዝቦችን በማህበራዊ ሚዲያ ያስተሳሰረው የፌስቡክ ፈጣሪና መሪ ማርክ ዙከርበግ ሀይማኖት ያለው መሆኑን ተናገረ፡፡ ከዚህ ቀደም በፌስቡክ የግል ማህደሩ ላይ ሀይማኖትን በሚጠይቀው ዝርዝር ላይ ሀይማሎት የሌለው ሰው መሆኑን በመጻፍ የሚታወቀው ዙከርበርግ አሁን ግን ሀይማኖት ጠቃሚ ስለመሆኑ መመስከሩና...
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከ277 በላይ የሆኑ አውቶብሶችን ለጨረታ ያወጣ መሆኑን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ አመለከተ። ይህም የመጀመሪያ ዙር ጨረታ መሆኑ ታውቋል። ድርጅቱ ለጨረታ ያቀረባቸው የቀደሙትና ከውጭ ተገዝተው በመግባት ለረዥም ጊዜ አገልግሎት የሰጡት እንደዚሁም ከዓመታት በፊት በብረታብረት ኢንጂነሪግ ኮርፖሬሽን ተገጣጥመው...
• ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ • ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል • የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ ለስኳርና ዘይት ግዢ በየወረዳው የሚገኙ የሸማች ማኅበራት ሱቆች ታይቶ...

Get more articles like this
in your inbox

Subscribe to our mailing list and get interesting news and updates to your email inbox.

By continuing to use the site, you agree to the use of cookies. more information

The cookie settings on this website are set to "allow cookies" to give you the best browsing experience possible. If you continue to use this website without changing your cookie settings or you click "Accept" below then you are consenting to this.

Close