የአፍሪካ ህብረት የገንዘብ ሚኒስትሮች ኮሚቴ በአዲስ አበባ ይሰበሰባል ተባለ

0
322
የአፍሪካ ህብረት የገንዘብ ሚኒስትሮች ኮሚቴ በአዲስ አበባ ይሰበሰባል ተባለ
የ 10 ሀገራትን የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትሮችን በአባልነት የያዘው የህበረቱ የፋይናንስ ሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ በአዲስ አበባ ተገናኝቶ እንደሚመክር ተዘገበ፡፡

የ 10 ሀገራትን የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትሮችን በአባልነት የያዘው የህበረቱ የፋይናንስ ሚኒስትሮች ኮሚቴ ዛሬ በአዲስ አበባ ተገናኝቶ እንደሚመክር ተዘገበ፡፡

የአፍሪካ ህብረት ማእከላዊ ባንክ ተቋም ቢሮ ውስጥ በኮሚቴ አባልነት የተመረጡ የ 10 አፍሪካ ሀገራት የፋይናንስ ሚኒስትሮች በዚህ ስብሰባ ላይ ይካፈላሉ ተብሏል፡፡

የኮሚቴው ስብሰባ የአፍሪካ ህብረት ያሳለፈውን የአህጉሪቱን የኢኮኖሚ ትብብርና ውህደት የተመለከቱ ውሳኔዎችን ገቢራዊነት መገምገም እንደሆነ ተዘግቧል፡፡ የህብረቱን በጀትና የፋይናንስ አሰራሮች የሚመለከቱ ጉዳዮችም በስብሰባው የሚነሱ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Read More: Babaammi to partake in AU Finance ministers meeting Thursday in Addis Ababa

ALGIERS-The Finance Minister Hadji Babaammi will partake in the consultative meeting of the Finance ministers of the African Union to take place Thursday in Addis Abeba (Ethiopia), the Finance ministry announced Tuesday in a communiqué.

The meeting will gather the Committee of Ten Finance Ministers (F10), in which Algeria is a member, and the office of the Association of African Central Banks (AACB).

The meeting is part of the implementation of the decision 605 of the Conference of the AU Heads of State and Government, adopted during the summit held in Kigali (Rwanda) on July 2016, relating to the AU’s new financing and budget mechanisms.

The members of this committee “will examine the adoption of operational measures to be taken by the AU member countries to ensure the autonomy of its budget,” said the source.

READ  የኦጋዴን ጋዝና ቤንዚን ፍለጋ ውጤት እያስገኘ ነው - ፖሊ ግሩፕ ኮርፖሬሽን

The ministry recalled that “the AU financing is at the heart of the reform process undertaken by this institution to achieve the goals mentioned in its foundation act.”

“Babaammi’s participation in this meeting reflects Algeria’s resolute commitment to contributing to speeding up Africa’s political and economic integration,” added the source.

en.aps

NO COMMENTS