ሜክሲኮ ለትረምፕ የድንበር ግንብ ምንም አይነት ክፍያ እንደማትፈጽም ዳግም አስታወቀች

0
679
ሜክሲኮ ለትረምፕ የድንበር ግንብ ምንም አይነት ክፍያ እንደማትፈጽም ዳግም አስታወቀች
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በአሜሪካ እና ሜክሲኮ ድንበር መካከል የግንብ አጥር አሰራለው ለሚለው ሜክሲኮ በምንም መልኩ የምትፈፅመው ክፍያ እንደሌለ ዳግም አስታውቃለች።

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በአሜሪካ እና ሜክሲኮ ድንበር መካከል የግንብ አጥር አሰራለው ለሚለው ሜክሲኮ በምንም መልኩ የምትፈፅመው ክፍያ እንደሌለ ዳግም አስታውቃለች።

አዲሱ የሜክሲኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊስ ቪድግሬይ፥ ሀገራቸው በምንም መልኩ ትረምፕ አስገነባዋለው ላሉት የግንብ አጥር ድጋፍ አታደርግም ብለዋል።

በሜክሲካን ቴሌቭዥን ላይ ቀርበው የመንግስት አቋም ይፋ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፥ መንግስት ትረምፕ ላቀረቡት ሀሳብ የሚፈጽመው ክፍያ እንደሌለ ገልጸዋል።

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በሜክሲኮ በኩል ድንበር ተሻግረው የሚገቡ ስደተኞችን ለማስቆም በአሜሪካ ደቡባዊ ድንበር እና ሜክሲኮ መካከል የግንብ አጥር አሰራላው ማለታቸው ይታወሳል።

ዶናልድ ትረምፕ ባሳለፍነው አርብ ይህንን በተመለከተ በሰጡት አስተያየት ደግሞ አስገነባዋለው ላልኩት የግንብ አጥር ሜክሲኮም የገንዘብ ክፍያ ትፈጽማለች ሲሉ ተሰምተዋል።reuters

Read more: Trump’s transition team has reportedly signaled to Congress that the president-elect’s preference is to fund the border wall through a congressional appropriations process as soon as April, but Trump insists Mexico will pay for the wall, just later.

Mexico’s foreign relations secretary says the country wants to negotiate changes to the North American Free Trade Agreement as soon as possible.

Luis Videgaray said there’s “enormous uncertainty” in the wake of the U.S. election. President-elect Donald Trump has pressured U.S. firms not to move jobs to Mexico, warned he would tax companies who do and wants to renegotiate NAFTA.

READ  በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ

Videgaray said in a Radio Formula interview Tuesday that Trump’s actions have caused unease, adding “that is why this (negotiation) process is so important, to dispel this uncertainty.” He said talks should start “as soon as possible,” the Associated Press reported.

NO COMMENTS