በጦር ሀይል ውስጥ ለሚያገለግሉ ቤተ እስራኤላዊያን የሚሰጠውን ጥቅማጥቅም የእስራኤል መንግስት አራዘመ

0
1857
በጦር ሀይል ውስጥ ለሚያገለግሉ ቤተ እስራኤላዊያን የሚሰጠውን ጥቅማጥቅም የእስራኤል መንግስት አራዘመ
እስራኤል መንግስት በሀገሪቱ ጦር ሰራዊት ውስጥ ለሚያገለግሉ ቤተ እስራኤላዊያን ከአገልግሎት በኋላ ጥቅማጥቅሞችን ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል፡፡

የእስራኤል መንግስት በሀገሪቱ ጦር ሰራዊት ውስጥ ለሚያገለግሉ ቤተ እስራኤላዊያን ከአገልግሎት በኋላ ጥቅማጥቅሞችን ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ከዚህ ቀደም ለቤተ እስራኤላዊያን የጦር ሀይል አባላት ከአገልግሎት በኋላ ለ 10 አመታት ለሚዘልቅ ጊዜ የአገልግሎት ክፍያ የመስጠት አሰራርን ሲከተል ቆይቷል፡፡

አሁን ደግሞ እየሩሳሌም ፖስት ባወጣው ዘገባ ይህ የአገልግሎትና ጥቅማ ጥቅሞች የሚሰጥበት የጊዜ ገደብ በመንግስት መሻሻሉን ገልጿል፡፡

የሀገሪቱን የስደትና የማህበራዊ ውህደት መስሪያ ቤት የጠቀሰው ዘገባው ቤተ እስራኤላዊያን ከጦር ሀይሉ ከተሰናበቱ በኋላ ለ 15 አመታት ድጎማ እንዲደረግላቸው መወሰኑን ተናግሯል፡፡

ይህ ለቤተ እስራኤላዊያኑ የጦር ሀይል አባላት የተሻሻለው አሰራር የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ይጨምራል መባሉ ተነግሯል፡፡ ቤተ እስራኤላዊያኑ በቅርብ አመታት የእኩል ተጠቃሚነት የማግኘት ጥያቄ ሲያነሱ የቆዩ ሲሆን የሚደርስባቸውን አድሎና መገለል የተሞላበት አሰራር መንግስት እንዲያሻሽልም ጫና ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡
እስራኤል ዜጎቿን ብሄራዊ የውትድርና አገልግሎት እንዲሰጡ የምታደርግ ሀገር መሆኗ ይነገራል፡፡ ለቤተ እስራኤላዊያኑና ለሌሎች የጦር ሀይሉ ባልደረቦች የሚደረገው የአገልግሎት ድጎማ መሻሻልም የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ወታደራዊ ጥንካሬ ያሳድጋል ሲል ዘገባው ይዘረዝራል፡፡ jpost

Read More:STATE INCREASES TIME FRAME OF BENEFITS FOR ETHIOPIAN IMMIGRANT SOLDIERS

As a result, hundreds of additional soldiers will receive the benefit, in the form of a monetary grant in addition to both the regular military salary as well as the grant provided to all olim who serve in the IDF.

The soldiers will receive either NIS 352 or NIS 540 additional per month throughout their mandatory service, based on the ministry’s criteria for lone soldiers and immigrant soldiers Over the course of 2016, the ministry distributed grants to some 7,500 soldiers in compulsory service A source in the field of immigrant absorption said that the decision only applies to Ethiopian olim, due to the low socioeconomic status of the sector. Pointing out that many Ethiopian immigrants have to work during their army service and that many need to support their families during that time, he highlighted that this is a population which needs the extra assistance.

READ  የፌስቡክ ፈጣሪና ሀላፊ ማርክ ዙከርበርግ በመጨረሻ ሀይማኖት አለኝ አለ

The ministry said that this latest decision will have a significant impact on the nature of the soldiers’ service and their swift and successful integration into the army….

NO COMMENTS