ናይጄሪያዊው ግለሰብ በወሰድ የወሲብ መድሀኒት ለሞት ተዳረገ

0
8012
የወሲብ መድሀኒት ለሞት
በ 30 ዎቹ የእድሜ መጨረሻ ይገናል የተባለው ሳምሶን የተባለው ይህ ናይጄሪያዊ አሟሟቱ ድብልቅልቅ ስሜትን የፈጠረ ነው ተብሏል፡፡

ሰውየው ትዳር መስርቶ ሶስት ልጆችን ማፍራቱ ተነግሯል፡፡ ሆኖም በትዳሩ ላይ በመሄድ ካፈራት ውሽማ ጋር ለመቃበጥ ሲል ሆቴል ይከራያል፡፡

በዚህ አጋጣሚ ከፍተኛ የወሲብ እርካታ ለማግኘት በመፈለግ የሚበረታቱ የወሲብ መድሀኒቶችን ግለሰቡ መውሰዱ የተነገረ ሲሆን ሆኖም ይህ የወሰደው መድሀኒት እንዳሰበው የዝሙት ሳይሆን የሞት ጽዋን እንዳስጎነጨው ተነግሯል፡፡

በ 30 ዎቹ የእድሜ መጨረሻ ይገናል የተባለው ሳምሶን የተባለው ይህ ናይጄሪያዊ አሟሟቱ ድብልቅልቅ ስሜትን የፈጠረ ነው ተብሏል፡፡ ግለሰቡ ትዳርና ልጆች ያሉት መሆኑ እንዲሁም ባልተጠበቀ መንገድ በወሲብ መድሀኒት ለሞት መዳረጉ ሁሉ የአለም መነጋገሪያ አድርጎታል፡፡

የወሰደው መድሀኒት ከልክ ያለፈና ጎጂ ተጽእኖ ፈጥሮበት ለሞት መብቃቱ እየተነገረ ነው፡፡ mirror

Read More:Married man ‘dies from his own ERECTION after overdosing on sex drugs in romp with mistress’

The man is thought to have taken a number of sex drugs (Photo: Getty)

He was reportedly found at a hotel in Ugboroke in the Uvwie region of Delta state.

A friend of Samson was quoted as saying: “After having intercourse for a long time, he could not climax and must have died from the stress of the consistent hardness.

“He was overpowered by the drug and it was the first time he took such a drug.”

The man’s lover reportedly fled upon realising he was dead and his corpse was later taken to Warri Central Hospital.

A senior police officer, who did not want to be named or quoted, confirmed the events to The Punch but said no investigation had been carried out as the man’s family had not filed a formal report.

READ  ሂላሪ ክሊንተን ከዶናልድ ትራምፕ በተሻለ ከፍተኛ ድምፅ እንዳገኙ ያውቃሉ

NO COMMENTS