ኮሜዲያን ፍልፍሉ እና ደምስ በገና የበዓል የመዝናኛ ፕሮግራም

0
137

በሀገራችን ሃይማኖታዊ በዓላት ከፍ ያለ ስፍራ የሚሰጣቸው መሆናቸው ይታወቃል፡፡ በበዓላትም በቴሌቪዥን የተለያዩ የመዝናኛ ፕግራሞችን ማዘጋጀት ቆየት ያለ ልምድ ነው፡፡

በባለፈው ዓመት የኢቢሲ የገና በዓል የመዝናኛ ዝግት ላይ ኮሜዲያን ፍልፍሉ ያቀረበውን አዝናኝ የኮሜዲ ስራ ይከታተሉ፡፡

መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ፡፡

READ  ብሪታኒያ ለየኛ ፕሮጀክት የምትሰጠውን ገንዘብ አቋረጠች

NO COMMENTS