ጌታ መሳይ አበበ በገና በዓል ከጆሲ ጋር …. ለትውስታ

0
727

ድምጻዊ ጌታ መሳይ አበበ በገና በዓል

‹‹የሽንብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ

የትም የትም ሄጄ ትዝ አለኝ ሀገሬ›› ተወዳጁ ድምታዊ ጌታ መሳይ አበበ

ይህ ዜማ በርካቶች የገጠሪቱን የኢትዮጵያ ክፍል ለማያውቁት ጭምር ገጠርን የሚያስናፍቅ ዜማ እና በህሊና ጉዞ ወደ ገጠር የሚወስድ ሃይል ያለው ዜማ ነው፡፡

ድምጻዊው በአሁኑ  ወቅት በህይወት ባይገኝም ልናስታውሰው ወደናል፡፡

አርቲሰት ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ) በአንድ የገና በዓል አጋጣሚ በድምጻዊ ጌታመሳይ አበበ መኖሪ ቤት በመገኘት የበዓል ቆይታ አድጎ ነበር፡፡

ጆሲ ከድምጻዊው እና ከቤተሰቡ ጋር አድርጎ በነበረው ቆይታ ድምጻዊ ጌታመሳይ ስለ ሙዚቃ ህይወቱ ፣ ስለ ትዳር ህይወቱ እና መሰል ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ነበር፡፡

ድምጻው በቲዮመር በሽታ ተይዞ የነበረ እና ህመሙም ጸንቶበት የነበረ ቢሆንም ተወዳጁን ‹‹ትዝ አለኝ ›› የሚለውን ዜማ ተጫውቶ ነበር፡፡ ስክስታም ሞክሮ ነበር፡፡

ይህን ምርጥ ቆይታ ለትውስታ ያህል ይከታተሉት ፡፡

READ  Bedilu Ayele with a big heart but Poor

NO COMMENTS