የጋና ፕሬዘዳንት በአለ ሲመት ላይ ሀይለማሪያም ደሳለኝን ጨምሮ የ 11 አፍሪካ ሀገራት መሪዎች ይታደማሉ ተባለ

0
143
ፕሬዘዳንት በአለ ሲመት
ና ፕሬዘዳንት በአለ ሲመት ላይ ሀይለማሪያም ደሳለኝን ጨምሮ የ 11 አፍሪካ ሀገራት መሪዎች ይታደማሉ

በአፍሪካ የተመሰገነ ዲሞክራሲ ያላት ጋና በቅርቡ ባካሄደችው ፕሬዘዳንታዊ ዲሞክራሲዋ እየበሰለ መምጣቱን ለአፍሪካና ለመላው አለም ኣሳይታለች፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲን የሚመሩት ናና አኩፎ አዶ በአሳማኝ ሁኔታ ፕሬዘዳንት ጆን ድራማኒ ማህማን ጨምሮ በርካታ እጩዎች የቀረቡበትን ምርጫ ባለፈው ወር ማሸነፋቸው ይፋ ሆኗል፡፡

እኚህ ተመራጭ ፕሬዘዳንት ታዲያ ድል ባለ ድግስ በመጪው ቅዳሜ በእለ ሲመታቸውን ፈጽመው ሀገሪቱን ለመምራት በመዘጋጀት ላይ ናቸው
በዚህ በእለ ሲመት ላይ ደግሞ 11 የአፍሪካ መሪዎች ለመገኘት ቃል እንደገቡ ነው የተዘገበው፡፡

ወደ ጋና ከወዲሁ አምርተዋል የተባሉት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝን ጨምሮ የቶጎ፣ የጋቦን፣ የላይቤሪያ፣ የኮትዲቯር፣ የዛምቢያ፣ ቤኒን፣ ናይጄሪያና የጊኒ መሪዎች በዚሁ የሲመት በአል ላይ ይታደማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ቻይና ግሎባል ቴሌቪዥን ኔትወርክ ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡

ለዚህ ዝግጅት ሲባል ሀገሪቱ እስከ 5 ሺህ የጸጥታ ሀይሎችን ያዘጋጀች ሲሆን በዝግጅቱ ላይ ቁጥራቸው 6 ሺህ የሚሆኑ የውጪና የሀገር ውስጥ እንግዶች ይታደሙበታል ተብሏል፡፡ africa.cgtn

Read More: 11 heads of state expected in Ghana for Nana Akufo-Addo inauguration

At least 11 heads of state are expected to be part of around 6,000 dignitaries that will witness the inauguration of new Ghanaian president Nana Akufo-Addo on Saturday.

Among the leaders that have confirmed attendance include presidents of Togo, Gabon, Liberia, Cote d’Ivoire, Zambia, Benin, Nigeria and Guinea.

Ethiopian Prime Minister Haile Mariam Dessalegn has already arrived in Ghana ahead of the weekend event.

Nana Akufo-Addo will take over from President John Mahama after winning the December 7 election.

READ  ሰሜን ኮሪያ ለፊደል ካስትሮ ሞት የ3 ቀናት ብሔራዊ ሀዘን አወጀች

Over 5,000 security personnel are expected to supervise the event that will be conducted at the Independence Square.

The inauguration is expected to begin at 10:00 am on Saturday.

President Mahama embarked on a nation-wide tour after losing the vote, to bid farewell to his supporters.

NO COMMENTS