ቭላድሚር ፑቲን ሙስሊሞችን የሚያስቀይም ንግግር መናገራቸው ተዘገበ

0
5143
ቭላድሚር ፑቲን ሙስሊሞችን የሚያስቀይም ንግግር
የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሙስሊሞችን የሚያስቀይም ንግግር መናገራቸው ተዘግቧል፡፡

የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሙስሊሞችን የሚያስቀይም ንግግር መናገራቸው ተዘግቧል፡፡ የሩሲያን የጦር ጀት መትታ መጣሏን ተከትሎ ሀገራቸው በቱርክ ላይ ማእቀብ እንድትጥል ፑቲን ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡

ስለዚሁ የቀደመ ውሳኔያቸው በድጋሚ የተጠየቁት ፑቲን ጉዳዩን በቱርኮች የተሳሳነ እርምጃ የተፈጠረ እርምጃ መሆኑን ከመናገር አልፈው እስልምናንና አላህን በክፉ የሚያነሳ ንግግር ማድረጋቸው ነው የተነገረው፡፡

ይህ ደግሞ በብዙ ሙስሊሞች ዘንድ አልተወደደደም፡፡ ራሺያ የበሽር አላሳድን መንግስት ደግፋ በሩሲያ ደም አፋሳሽ ግጭት ውስጥ ራሷን ማስገባቷ ከዚህ ቀደም በሙስሊሙ አለም በጠላትነት እንድትፈረጅ እንዳደረጋት ሲነገር ቆይቷል፡፡

አሁን ደግሞ ፑቲን የሙስሊሙን አለም በአንደበት ማስቀየማቸው ሌላ ችግር ሊያመጣባቸው ይችላል እየተባለ ይገኛል፡፡  africaupdates

Read More: RUSSIAN PRESIDENT PUTIN’S COMMENTS ON ALLAH UPSETS MUSLIMS

Ever since Muslim-controlled Turkey shot down a Russian jet last month, Putin has been upping his rhetoric against the religion. After announcing his decision on imposing some stricter sanctions on Turkey, he said something that drew a backlash from some Muslims. Putin said during a press conference that he was not interested in “saber-rattling” with Turkey. He promised stronger sanctions on the country.

After Putin’s statements the Russian Energy Minister Alexander Novak announced that Russia would be ending the talks on the Ankara Turkish gas steam pipeline, a move designed, he said, “to emphasize the strength of Kremlin anger.”

Putin then made some chiding remarks to Turkey’s Muslim-controlled government during a press conference recently.

READ  በዓለማችን በ3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ህዝብ እጅ ያለው ሀብት ከስምንት ቢሊየነሮች ሀብት ያነሰ ነው ተባለ

NO COMMENTS