30 ቡና ላኪዎች በአምስት አመት ውስጥ ብቻ 7 ቢሊዮን ብር አገሪቱን እንዳሳጧት አንድ ጥናት አመለከተ

0
1909

30 ቡና ላኪዎች በአምስት አመት ውስጥ ብቻ 7 ቢሊዮን የሚጠጋ ብር አገሪቱን እንዳሳጧት አንድ ጥናት አመለከተ

3ዐ ቡና ላኪዎች በአምስት አመት ውስጥ ብቻ ሀገሪቱን ወደ 7 ቢሊዮን የሚጠጋ ብር እንዳሳጧት የፌደራልና የስነ ምግባር ፀረ ሙስና ኮምሽን ጥናት አመለከተ፡፡

የንግድ ሚኒስቴር በህጋዊ መንገድ ለውጪ ገበያ መቅረብ የነበረበትን ቡና በህገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር እና ሀገር ውስጥ ያቀረቡ ቡና ላኪ ድርጅቶች ላይ እርምጃ እንዳልወሰደም ተገልጿል፡፡

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ልማት ግብይት ባለስልጣን በበኩሉ የንግድ ሚኒስቴር ህጉን የጣሱ ቡና ላኪዎችን ወደ ህግ ሊያቀርብ ይገባል ብሏል፡፡ ebc

READ  የኢትዮ ቴሌኮም ምክትል ስራ አስኪያጅ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ

NO COMMENTS