ፈረንሳይ የጸሀይ ሀይል ማመንጫ የተገጠመለት መንገድና በስራ ላይ አዋለች

0
1158
ፈረንሳይ የጸሀይ ሀይል ማመንጫ የተገጠመለት መንገድና በስራ ላይ
የጸሀይ ሀይል ማመንጫ ሳህኖች የተገጠመላቸው መንገዶች በሰሜን ፈረንሳይ በሙከራ ደረጃ በስራ ላይ መዋላቸውን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡

የጸሀይ ሀይል ማመንጫ ሳህኖች የተገጠመላቸው መንገዶች በሰሜን ፈረንሳይ በሙከራ ደረጃ በስራ ላይ መዋላቸውን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ መንገድ ላይ የተነጠፉት የጸሀይ ሀይል ማመንጫ ሳህኖች መተላለፊ ጭምር ናቸው ሲል ዴይሊ ሜል ዘግቧለ፡፡

እነዚህ መንገድ ላይ የሚገጠሙ የጸሀይ ሀይል ማመንጫ ሳህኖች ለሰዎች መረማመጃ ብቻ ሳይሆን ግዙፍ ተሸከርካሪ በላያቸው ላይ ቢነዳም ጥንካሬያቸው አስተማማኝ ነው ሲል ዘገባው ይናገራል፡፡ ይህን የሙከራ ፕሮጀክት ለማስፋፋት እቅድ መኖሩ ተነግሯል፡፡

በፈረንሳይ ኖርማንዲዋ ቱሮቭሬ ገጠር ከተማ ጎዳና ላይ የተገጣጠሙት የጸሀይ ሀይል ማመንጫ ሳህኖቹ 280 ሜጋ ዋት ሀይል በአመት እንደሚያመነጩ ዘገባው ገልጿል፡፡

Read More: www.dailymail.co.uk

A solar panel road, claimed to be the world’s first, has opened in France.
The 0.6 miles (1km) stretch of road in the small Normandy village of Tourouvre-au-Perche is paved with 2,880 solar panels, which convert energy from the sun into electricity.
It is hoped that the the road could eventually provide enough energy to power the small village’s street lights.

The ‘Wattway’ road features 2,800 sq m (9,186 sq ft) of panels and was showcased today at an inauguration ceremony attended by French minister for Ecology, Sustainable Development and Energy Ségolène Royal.

The road is expected to produce 280 MWh of electricity a year.
While the daily production will fluctuate according to weather and seasons, it is expected to reach 767 kWh per day, with peaks up to 1,500 kWh per day in summer.

READ  የ92 ዓመቱ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በድጋሚ ለፕሬዚዳንትነት ምርጫ እንደሚፎካከሩ አስታወቁ

 

NO COMMENTS