በፓኪስታን ለገና በአል የተመረዘ አልኮል የጠጡ 31 ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ

0
709
በፓኪስታን ለገና በአል
በፓኪስታን ፑንጃብ ግዛት ቶባ ቴክ ሲንግ በተባለ አካባቢ ማክሰኞ 31 ሰዎች መሞታቸውን የተናገረው ይህ ዘገባ ሁኔታው የተከሰተው ደግሞ የተመረዘ አልኮል በመጠጣታቸው መሆኑን ፖሊስ ማስታወቁን ይናገራል፡፡

በፓኪስታን ድህነት ያጎሳቆላቸው ሰዎች በአብዛኛው በቤት ውስጥ የተሰራ አልኮል እንደሚጠጡ ይነገራል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ አልኮል ህይወትን ለአደጋ የሚዳርግ የተመረዘ ሊሆን የሚችልበት አጋጣሚ በርካታ እንደሆነ ዘ ኢንዲፔንደንት ይገልጻል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የተመረዘ አልኮል በመጠጣት 31 ሰዎች መሞታቸውን የተናገረው ዘገባው 45 የሚሆኑ ደግሞ ለሆስፒታል አልጋ መዳረጋቸውን ተናግሯል፡፡

በፓኪስታን ፑንጃብ ግዛት ቶባ ቴክ ሲንግ በተባለ አካባቢ ማክሰኞ 31 ሰዎች መሞታቸውን የተናገረው ይህ ዘገባ ሁኔታው የተከሰተው ደግሞ የተመረዘ አልኮል በመጠጣታቸው መሆኑን ፖሊስ ማስታወቁን ይናገራል፡፡ ሰዎቹ አደጋው የደረሰባቸው ለገና በአል በሚል በቤት ውስጥ የተሰራ ጎጂ አልኮል ወስደው እንደነበር ሲዘገብ ሰዎች ይህን የሚያደርጉት ደግሞ ከድህነት ጋር በተያያዘ እንዲሁም በፓኪስታን አልኮል ማዘውተር ያልተለመደ በመሆኑ እንደሆነ ዘገባው ይገልጻል፡፡

190 ሚሊዮን ህዝቦች ባላት ፓኪስታን እስልምና ጠንካራና ሰፊ መሰረት ያለው ሀይማኖት ገሲሆን 1.6 በመቶ ክርስቲኖችና አነስተኛ ቁጥር ላቸው ሂንዱና ሌሎች እምነት ተከታዮችም ይገኙባታል፡፡ በዚህች ሀገር አልኮል ማዘውተር ያልተለመደ በመሆኑ አንዳንዶች እንዲህ ያለውንና ህይወትን ለአደጋ የሚጋልጥ አስቸጋሪ አማራጮችን ይጠቀማሉ በማለት ዘገባው ያትታል፡፡ independent

Read More:

A toxic homemade Christmas liquor has killed at least 31 people, mostly from Pakistan’s Christian minority community, and made dozens sick, police said on Tuesday.

At least 45 people were treated for poisoning after drinking the moonshine as part of Christmas celebrations in the town of Toba Tek Singh, Punjab province.

“The maker and supplier of the toxic liquor is also included among the dead,” senior police official Bilal Kamyana told Reuters. “The maker prepared liquor at home and sold it in polythene bags for 500 rupees (about £5) each.”

READ  ለጥንቃቄ ኩላሊት መጎዳቱን ማሳያ ምልክቶች

NO COMMENTS