ፖል ካጋሜ ሩዋንዳ ከእርዳታ የምትላቀቅበት ቀነ-ገደብ እንዲቀመጥ የሀገሪቱን ፓርላማ ጠየቁ

0
680
ፖል ካጋሜ ሩዋንዳ ከእርዳታ
የፖል ካጋሜ ሀሳብ ግብታዊና የአፍሪካ መሪዎች የቆየ ዲስኩር ቢመስልም ግን ደግሞ ቁርጠኝነቱና ትጋቱ እስካለ ድረስ ችግሩን ለመፍታት የማይቻል አይደለም፡፡

ካጋሜ የውጪ እርዳታ የሩዋንዳን ክብር እየነካ ነው ብለዋል

የፖል ካጋሜ ሀሳብ ግብታዊና የአፍሪካ መሪዎች የቆየ ዲስኩር ቢመስልም ግን ደግሞ ቁርጠኝነቱና ትጋቱ እስካለ ድረስ ችግሩን ለመፍታት የማይቻል አይደለም፡፡

የሩዋንዳው መሪ ፖል ካጋሜ ለሀገራቸው ፓርላማ እርዳታ መለመን ምናቆምበት ቀን-ገደብ ሊበጅለት ይገባል ሲሉ መጠየቃቸው ተነግሯል፡፡ ካጋሜ አንገት አስደፊ ያሉትን የውጪ እርዳታ ልመና በዚህ ቀን መጠየቅ ማቆም አለብን ብለን ግብ ማስቀመጥ ይገባናል ሲሉ መናገራቸው ተዘግቧል፡፡

እንደ ሲሲቲቪ አፍሪካ ዘገባ ሩዋንዳ 66 በመቶ ብቻ ነው አመታዊ በጀቷን በራስ አቅም የምትሸፍነው፡፡ ቀሪው 34 በመቶ ግን በእርዳታ የሚሸፈን ነው፡፡ ይህ በሆነበት ሁኔታ ነው እንግዲህ ፕሬዘዳንቱ እርዳታ ምንለምንበትን ቀን ከወዲሁ እንወስን ሲሉ ሀሳብ ያቀረቡት፡፡

የ 26 ሚሊዮን ህዝቦች መኖሪያ የሆነችው ሩዋንዳ እንደሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ሁሉ ገና በማደግ ላይ ያለችና በርካታ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች ያሉባት ሀገር ናት፡፡

በፈረንጆቹ 1994 ላይ አንድ ሚሊዮኖችን የጨረሰ እጅግ ዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ ያስተናገደችውን ሀገር የሚመሩት ካጋሜ በምን መንገድ ከውጪ እርዳታ ተጽእኖ እንደምትወጣ የገለጹት ነገር አልተዘገበም፡፡

ይሁን እንጂ የሀገሪቱ ከልመና መላቀቅ ያስጨነቃቸው ፕሬዘዳንቱ ከወዲሁ ራሳችንን ችለን እርዳታ ምናቆምበትን ቀን እንወስን ሲሉ ነው ድፍረት የተሞላበት ጥያቄን ያቀረቡት፡

Rwandan President pushes for a deadline on Rwanda’s reliance on donor money

President Paul Kigame of Rwanda has asked the country’s parliament to set a deadline for the county’s reliance on donor funding reports Kigali Today.

“The issue of relying on others to pay for things that benefit us. It is really a question of dignity.” Said President Kagame during his State of the Nation address at the opening of national dialogue

READ  የ 146 አመቱ ኢንዶኔዢያዊ ሰው ልደታቸውን አከበሩ

Rwanda finances up to 66 per cent of its budget, while lenders and donors finance the remaining 34 per cent.

“We are at a point in our development where we can get this done if we really put our minds to the task,” President Kagame said while addressing

President Kagame proposed a model where aid beneficiaries are allowed to contribute to the development process, the president addressing over 2,000 participants, including members of the diplomatic community.

“Therefore, among the decisions of this Umushyikirano (national dialogue), we should resolve to set a deadline, which should come sooner rather than later, after which Rwanda will no longer be waiting for what others hand out to us.” Said Kagame cctv-africa

NO COMMENTS