ትላንት ምሽት ወደ ዳላስ ሲያቀና የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን እስካሁን አለማረፉ ተረጋገጠ

0
12198
የኢትዮጵያ አውሮፕላን

ድሬቲዩብ ሰበር ዜና! Breaking News!

አርብ ዲሰምበር 17 ምሽት ከአዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ወደ ዋሽንግተን ተሳፋሪዎችን ጭኖ የተነሳውና ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት ዋሽንግተን ዳላስ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ማረፍ የነበረበት አውሮፕላን ዲሲ አለማረፉ

በአሜሪካ የሚገኘው ምንጫችንና በስፍራው የሚጠብቁ በርካታ የተጨነቁ ቤተሰቦች አረጋግጠዋል።

ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የሙዚቃ ስራውን በአሜሪካ ለማቅረብ ትላንት ምሽት ወደ አሜሪካ በዚው አውሮፕላን እንደተሳፈረ አረጋግጠናል። ከአዲስ አበባ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ድሪምላይነር በየለቱ ወደ ዳላስ አውሮፕላን ማረፊያ ያቀናል።

አስደሳች ዜና!
DireTube Breaking News ድሬቲዩብ ሰበር ዜና… #Ethiopia

ትናንት አርብ ዲሰምበር 17 ምሽት ከአዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ወደ ዋሽንግተን ተሳፋሪዎችን ጭኖ የተነሳውና ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት ዋሽንግተን ዳላስ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ማረፍ የነበረበት አውሮፕላን እስካሁን ዲሲ አለማረፉ ተረጋግጧል። ዝርዝሩን ይጠብቁ ማለታችን ይታወስል።

ባደረግነው ማጣራት አውሮፕላኑ ለማረፍ በዋሽንግተን አቅራቢያ የነበረ ሲሆን የአየሩ ሁኔታ አመቺ ባለመሆኑ አቅጣጫውን ወደ ሌላ ከተማ ለማዞር ትገድዷ።

አሮፕላኑ ፒንሴልቭኒያ አየር ማረፊያ ሳያርፍ እንዳልቀረ እየተነገረ ነው።

ስለ ቦይንግ 787 ድሪምላይነር

ቦይንግ 787 ድሪምላይነር በቦይንግ የተሠራ የረዥም ርቀት፣ ጥንድ ሞተር አውሮፕላን ነው። የአውሮፕላኑ አብዛኛው ክፍሎች ከካርቦን ኮምፖሲት ማቴሪያል በመሠራታቸው፣ አውሮፕላኑ ከቀደምት አውሮፕላኖች የቀለለ ነው።

የነዳጅ ፍጆታው ከሌሎች አውሮፕላኖች በ20 ከመቶ የተሻለ ሲሆን ፍጥነቱ ከድምፅ ፍጥነት በ11 ከመቶ ያንሳል። ጃፓን ከዓለም የመጀመሪያው የድሪምላይነር አብራሪ ናት።

ኢትዮጵያ ከዓለም ሁለተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ ብቸኛዋ አብራሪ ናት።የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጠቅላላ አሥር ድሪምላይነሮችን በ1.5 ቢሊዮን ዶላር ገዝቷል።[1] ከተገዙት አሥር አየር-ዠበቦች የመጀመሪያውና በሰሌዳ ቁጥር ET-AOQ የተመዘገበው አየር-ዠበብ ነሐሴ ፲፩ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ከዋሽንግተን ዲሲ ተነስቶ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቅባበል ተደርጎለታል።

The Passenger Friendly Features of The 787

READ  ከሃላፊነት የሚነሱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የሚያገኟቸውን መብቶችና ጥቅሞች ለመወሰን የተዘጋጀው አዋጅ ሊሻሻል ነው

We were the first airline to bring jet service to Africa and now we are the first to bring this game -changing environmental leader, the Boeing 787 Dreamliner, to the continent.

And while this is an entirely new aircraft, one thing that will never change is our warm Ethiopian hospitality. As part of our continuous effort to make our customers have enjoyable and memorable experiences, we offer the following facilities on this modern and technologically advanced aircraft.

See More Here

NO COMMENTS