በአዲስ አበባ ጠፉ ከተባሉት 15 ሲኖትራኮች ውስጥ 12ቱ ተገኙ

0
5373
በአዲስ አበባ ጠፉ

የሪፖርተር ጋዜጣ 15 ሲኖትራክ መኪኖች የግንባታ ብረቶችን እንደያዙ መጥፋታቸውን በጋዜጣው አውጥቶ እንደነበር ይታወቃል፡፡

እስካሁን ባለው የኩራዝ መረጃ ከስቶር ሃላፊው ጋር በተደረገ ድርድር የተሳሳተ ሰነድ በማዘጋጀት ወደ ሌሎች አካባቢዎች ለማንቀሳቀስ በተደረገ ጥረት ነው፡፡

ይህንን ተከትሎ በተደረገ ጠንካራ ክትትል በአሁኑ ሰአት 12ቱ ሲኖትራኮች በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን እስካሁን ባለን መረጃ የቀሩት 3ቱ ደግሞ በአዳማ ከተማ ውስጥ እንደሚገኙ መታወቁን መረጃ ደርሶናል፡፡

ቢሮውም ጉዳዪን ለህዝብ በዝርዝር ይፋ እንደሚያደርግ ገልጧል፡፡ DireTube.com

READ  ደብዛው ጠፍቶ የሰነበተው እና በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በዝዋይ ማረሚያ ቤት እንዳገኙት ቤተሰቦቹ አስታወቁ

NO COMMENTS